ኢትዮ ባየር ሙኒክ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ስለ ባቫሪያኖቹ ባየር ሙኒኮች የሚዘገብበት ልዩ ቻናል 🗣
🔴 የጨዋታ ኘሮግራም ና ውጤቶች📊
🔴 የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣
🔴 የተጫዋቾችን ስኪሎች 🎥
🔴 የተጫዋቾች የዝውውር መረጃ🔄
🔴 ጨዋታዎች በቀጥታ🎙
🔴 THE BAVARIANS ⚫️
❤️ Join and Share 🖤

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የባየርን ሙኒክ አሰላለፍ

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


የ ተጋጣሚያችን አሰላለፍ

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


🎯ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ከባርሴሎና ጋር ለ 3 አመታት በሚያቆየው ውል ላይ ከስምምነት ደርሷል ።

ተጫዋቹ በአመቱ መጨረሻ ላይ ከክለቡ መልቀቅ እንደሚፈልግ ለባየርን አመራሮች ነግሯቸዋል እናም የካታላኑ ንብረት ለመሆን ተቃርቧል !

➩ INTERIAL SPORT

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


🔜 | የ ጨዋታ ቀን፡- | MATCHDAY

🇩🇪 29ነኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ መርሀ ግብር

🔴 ባየርን 🆚 ኦግስበርግ ⚫️

🏟 | አሊያንዝ አሬና

⏰ | 10 :00

🖥 | LIVE ON ኢትዮ ባየር ሙኒክ™



@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


ሉካስ ሄርናንዴዝ እና ኪንግስሊ ኩማን ከቡድኑ ጋር ዛሬ ልምምድ አልሰሩም።

ቾፖ ሞቲንግ፣ ቦና ሳር እና ቱሊሶ ዛሬም አልተገኙም።

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


🚨 የ 33 አመቱ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በዚህ ክረምት ወደ ባርሴሎና ሚያቀና ከሆነ ሌዋ መፈረም ሚፈለገዉ የሶስት አመት ኮንትራት ነዉ።

(ምንጭ፡ SPORT)

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


📰 SKY SPORT | ሊዮን ጎርትዝካ ትላንት ምሽት በሻምፒዮንስ ሊጉ ከ ቪላሪያል ባደረግነዉ ጨዋታ አይኑ አካባቢ ተመቶ ነበር።

ነገር ግን ከ ጨዌታዉ ቡሀላ ኒጎልስማን እንደተናገሩት ጎረትዝካ ብዙም ጉዳት አልደረሰበት አሁን ደና ነዉ ቅዳሜ ከአውስበርግ ጋር ለምናደረገዉ ቋሚ ሆኖ ይጀምራል።

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


WHO SOCRED || የአዉሮፓ ሻምፒዮነስ ሊግ የሳምንት ምርጥ ቡደን ይፋ ሲደረግ ከክለባቸን ሀርናንዴስ እና አልፎንስ ዴቪስ ተካተዉበታል።

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


🗣 ቶማስ ሙለር

💬 | በሚቀጥለው ሳምንት በ ሜዳችን እንጫወታለን በሜዳቸዉ 1-0 ተሸንፈናል ነገርግን ይሄ የመጀመሪያ አጋማሽ ነው ጨዋቻዉ አልተጠናቀቀም።

አሁን ትኩረታችንን ቅዳሜ በቡንደስሊጋ ለምናደረገዉ ጨዋታ ይሆናል።ምን ማድረግ እንዳለብን እናውቃለን።

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


ኪሚች ከ ጨዋታዉ ቡሀላ 🗣

💬 | ዛሬ ከጠንካራ ቡድን ጋር የተገናኘን አይመስለኝም ግን ጠንካራ እንዲመስሉ አድርገናል። በጨዋታዉ ጥራታችንን ሙሉ በሙሉ ማሳየት አልቻልንም።

💬 | ዋናዉ ነገር ለቀጣዩ ጨዋታ መዘጋጀት ነዉ። በመለሱ ጨዋታ የራሳችንን ገጽታ እንደምናሳይ እርግጠኛ ነኝ።

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


ትላንት ምሽት በሻምፒዮንስ ሊጉ በቪያሪያል ሜዳ 1ለ0 ብንረታም በመለሱ ጨዋታ አሸንፈን ወደ ግማሽ ፍፃሜ እንቀላቀላለን።

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


🚨ባየርን ሙኒክ ለራያን ግራቨንበርችን ለማስፈረም ለአያክስ 25 ሚሊዮን ፓውንድ አቅርቧል።

አያክስ ግን ከልጁ 35 ሚሊዮን ፓውንድ ይፈልጋሉ።

🗞Mike Verweij


ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በክረምቱ አዲስ ውል ወይም ምንም እንኳን አሁን ያለው ኮንትራት በ2023 ቢያልቅም ባየርንን ለመልቀቅ ይዘጋጃል።🔴

ሁኔታው አልተለወጠም አሁንም በክለቡ እና በወኪሎች መካከል ምንም አይነት ንግግር የለም። አሁን የባየርን ጉዳይ ነው።

➩Fabrizio Romano

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


በዚች ቀን በ2017 ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ለባየርን ሙናክ 100ኛ ጎሉን አስቆጠረ።


የባየር ሙኒኩ አሰልጣኝ ዩሊያን ኔግልስማን ማኑኤል ኑየር ከጉዳት መልስ ነገ በሚደረገው የሻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታ ሊሳተፍ እንደሚችል ተናግሯል ።


🚨 ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ሪያል ማድሪድ እንዲያስፈርመው ወኪሉን ጠይቀዋል። ሪያል በዚህ ክረምት ሀላንድን ካላስፈረሙ ፖላንዳዊው አጥቂ የዝውውር አማራጭ ሊሆን ይችላል።

➩ AS

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


ሮበርት ሎዋንዶስኪ በሊዮኔል ሜሲ ተበልጠህ ሁለተኛ ከወጣህ እራስህን እንደ አሸናፊነት ማየት አለብህ


ለሽልማት ከሜሲ ጋር ስፎካከር ጥሩ የውድድር ዘመን እንዳሳለፍኩ ያሳያል ከሱ ቀጥሎ ከጨረስክም ራስህን እንደ አሸናፊነት ማየት አለብህ በሙኒክ ደስተኛ ነኝ እስከ 2023 ኮንትራት አለኝ ሚመጣውን ማየት ይሻላል

እግር ኳስን ለቀጣይ ብዙ አመታትን መጫወት እፈልጋለሁ ቢያንስ ለአምስት አመት ነገር ግን በቀጣይ ሁለት አመታት ማሽቆልቆል ከጀመርኩ ኳስን ስለማቆም አስብ ይሆናል

በአስር አመታት ውስጥ አስረኛ የሊግ ዋንጫን ማግኘታችን ታሪካዊ ነገር ይሆናል በቻምፒየንስ ሊጉ ውድድሩን ያሸንፋሉ ከሚባሉት ክለቦች አንዱ ነን በአሸናፊነት ቅርፅ ከቀጠልን የማሸነፍ ትልቅ እድል ይኖረናል

ቤንዜማ ሀላንድ ወይስ ምባፔ? እኔ መምረጥ አልችልም ሁሉንም አንድ ላይ እመርጣለሁ እነሱ የተለያዩ አይነት ተጨዋቾች ናቸው ሀላንድ በጣም ፈጣን ነው ቤንዜማ ደግም በጣም ቴክኒካል ነው ምባፔ ትክክለኛ 9ቁጥር እንደሆነ እርግጠኛ አይደለሁም እሱ የበለጠ እንደ ክንፍ ተጨዋች ነው።

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


ሌዋንዶዎስኪ"ጦርነት ከየትኛውም ስፖርት በተቃራኒ የሚቆም ነገር ነው" ሲል ተናገረ

የባየር ሙኒኩ ፖላንዳዊ ኢንተርናሽናል አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶዎስኪ ከሰሞኑ ሩሲያ በዩክሬን ላይ የከፈተችውን ጦርነት ተከትሎ "ጦርነት ከየትኛውም ስፖርት በተቃራኒ የሚቆም ነገር ነው" ሲል ተናገረ።

ጦርነቱ በቶሎ እንዲቆምም ሁሉም አካላት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ጥሪውን አቅርቧል።
ሁለቱ ሀገራት ባለፋት ጥቂት ሳምንታት ከፍተኛ የፖለቲካ ውጥረት ውስጥ መቆየታቸው የሚታወስ ሲሆን በስተመጨረሻም ወደ ጦርነት ለማምራት ተገደዋል።

በሌላ በኩል የማንቺስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ዩክሬናዊው የቡድኑ የክንፍ ተጫዋች ዚንቼንኮ የሩሲያውን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ካሰፈረው አነጋጋሪ ጽሁፍ ጋር ተያይዞ ተቃውሞ እንደሌለው አስታውቆ ተጫዋቹ በዚያ ቤተሰብ ያለው መሆኑን ተከትሎ እንዲህ ያለው አስተያየት መስጠቱ እንዳላስገረመው ተናግሯል።

የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ሩሲያ በዩክሬን ላይ የከፈተችውን ጦርነት ተከትሎ በዚህ አመት በሴንት ፒተርስበርግ ሊካሄድ የነበረውን የሻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜ ጨዋታ በትላንትናው እለት በጠራው አስቸኳይ ስብስባ ወደ ፓርክ ደ ፕሪንስ መቀየሩን ማስታወቁ ይታወሳል።

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


👉👉ባየርን ሙኒክ አርሰናል ቸልሲ የፓላሱን አማካይ ሚካኤል ኦሊሴን ማስፈረም ይፈልጋሉ ተጨዋቹ በፓላስ ቤት ድንቅ ብቃቱን እያሳየ የሚገኝ ሲሆን በክረምቱም በከፍተኛ ገንዘብ ክለቡን እንደሚለቅ ይጠበቃል(the Sun

@ETHIO_BAYERN_MUNICHET
@ETHIO_BAYERN_MUNICHET


የሮበርት ሌዋንዶውስኪ ቀጣይ ጎል ሚያስቆጥር ከሆነ ለሰባተኛው ተከታታይ ሲዝን 40 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።

Показано 20 последних публикаций.

371

подписчиков
Статистика канала