𝓳
𝓳𝓸𝓷𝓪𝔃
Репост из: Crypto World
ይህ ናይጄሪያዊው pharmacist Hamster Kombat አሪፍ ይከፍለኛል ብሎ በማሰብ የመስከረም(September)ወር ደሞዙን አልቀበልም ብሏል፤በዚህም ሳያበቃ በደብዳቤው ላይ እንደምታዩት የስራ መልቀቂያ አስገብቷል።በHamster ብርም የPharmacy Manufacturing እከፍታለሁ ብሎ ነበር።