✞ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞የጸሎት እና የትምህርት እና የበጎ አድራጎት መንፈሳዊ ማኅበር ✞


Гео и язык чата: Эфиопия, Английский
Категория: Блоги


"ብርቱ የሆነ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት/ምዕመን/ መፍጠር፣ እንዲሁም ለምስጢራት ማብቃት።
☦️በማህበሩ የሚደረግ የበጎ አድራጎት [ የተዘጉ ደብር እና ገዳማት ማስከፈት ፣ መቀደሻ ነዋየ ቅዱሳትን ያጡትን ማቅረብ ጉባኤ በማዘጋጀት እንዲሁም የተቸገሩ አቅመ ደካሞች እናቶችና አባቶችን ጠዋሪ ቀባሪ ያጡትንም  ወገኖቻችንን መደገፍ በተቋማት ደረጃ ማገዝ ወዘተርፈ...]


Гео и язык чата
Эфиопия, Английский
Категория
Блоги