Alhamdulillah
Репост из: ኢላፍ _ familly™
አንድ ግዜ ነቢዩላሂ ሙሳ (ዐ.ሰ) አላህን ከፉጡራኖችህ የምትረሳው የለም እንዴ?" ብለው ጠየቁት
አላህም እንዲህ ሲል አዘዛችው :- ያ ሙሳ አጠገብህ ያለውን ድንጋይ ምታው አላቸው።
ነብዩላህ ሙሳም መቱት...ለሁለት ተካፍሎ በውስጡ ሌላ ድንጋይ አለ።
አላህም (ሱ.ዐ) አሁንም ምታው አላቸው። ...
የብዩላህ ሙሳም ሲመቱት ከዛም ድንጋይ ውስጥ ሌላ ድንጋይ አለ።
አላህም (ሰ.ዐ) ለሶስተኛ ጌዜም ምታው አላቸው
ነብዩላህ ሙሳም ያኔ ሲመቱት ከውስጥ አንዴት ነፍሳት ቁጭ ብላ አረንጓዴ እፅዋት ስትመገብ ተመለከቱ።
አላህም የዛችን እንስሳ ድምፅ ለነብዩላህ ሙሳ (አለይሂ ሰላም) አስማቸው።
እንስሳውም እንዲህ አለች :- በዚ ሶስት ጨለማ ውስጥ ለሚረዝቀኝ ጌታ ሁሌም ለማይረሳን ጌታ አላህ ጥራት ይገባው። ስትል ሰሟቶ
ጌታችን አላህ የሰውን ልጅ በብዙ መንገዶች ይረዝቀል በገንዘብ፣ በጤና ፣ በኢልም ፣ በልጅ በ ብዙ መንገዶች ከሁሉም በላይ ደግሞ ጌታችን አላህ እስልምና (ትክክለኛውን) መንገድ ሰቶናል። አልሃምዱ ሊላሂ ረቢል አላሚን