የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማህበር ዋና ዋና አላማዎች፦
1) ጤና ባለሙያዎች በክረምትና በእርቀት ተምረዉ እራሳቸዉን የሚያሸሽሉበትን እድል ማመቻቸት፣ እንዲመቻች መጠየቅ።
2) በጤና ባለሙያዎች መካከል ጠንካራ አንድነት
መፍጠር።
3) ለሁሉም ጤና ባለሙያዎች ድምፅ የሚሆን አንድ ትልቅ ተቋም መገንባት።
4) የሃገሪቱ የጤና ስርዓት እንዲሸሻልና ዜጎች በሃገራቸዉ የተሻለ ህክምና እንዲያገኙ ጥረት ማድረግ