🎀💎أم عبدالله وعبدالراحمن زينب بينت نصرو🎀💎
Репост из: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የሶላት ሶፍ በጣታችን ጫፍ ሳይሆን ከኋላ ከተረከዝ ነው የሚስተካከለው። ከፊት በጣቶቻችን ጫፎች የምንጠብቅ ከሆነ የአግሮቻችን ርዝመት ስለ ሚለያይ ሶፉ ወጣ ገባ ይሆናል። ስለዚህ በትከሻዎቻችን ወይም በተረከዝ ማስተካከል ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor