Репост из: Kassis Faage
የተራዊህ ሶላት እና ሴቶች
———
ጥያቄ:- ለሴት ልጅ የተራዊህ ሶላት ተደንግጓልን?
መልስ:- የሴት ልጅ ሶላት ግዴታ የሆነውም ሆነ ሱንናውም፣ ተራዊህም ሌሎችንም ሶላቶች በላጩ ከመስጂድ ይልቅ በቤቷ መስገዱ ነው። [የሳዑዲ የፈትዋ ቋሚ ኮሚቴ 7/201]