Tigist Adane
Репост из: ትምህርት ሚኒስቴር™
#ETA
የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በጥር ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን መረጃ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማሰባሰብ ጀምሯል፡፡
መረጃውን ለመሰብሰብ የሚያስችል የሶፍትዌር ቴምፕሌት በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ ሲሆን፤ ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቴምፕሌቱን በመጠቀም ከታህሳስ 30/2017 ዓ.ም እስከ ጥር 5/2017 ዓ.ም ድረስ መረጃዎቹን እንዲያስገቡ ባለሥልጣኑ አሳስቧል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር ✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers