Репост из: TIKVAH_VACANCY
ጠቅላላ አገልግሎት
#snfd_bakery_plc
#business
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ በማናጅመንት፣ በሎጅስቲክስ እና ሰኘላይ ቼን ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ፆታ፡- ወንድ
ተግባራት እና ሃላፊነቶች፡
- የድርጅቱን የነዳጅ፣ የስኳር፣ የመብራት፣ የውኃ፣ የስልክ፣ የትራንስፖርት ክፍያዎች በወቅቱ መክፈል ነዳጅ በወቅቱ መቅዳት እና ከድርጅቱ ጋር አብረው የሚሰሩ የተለያዩ መንግስታዊ ሆነ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር የወክልና ደብዳቤ በመያዝ ልዩ ልዩ ጉዳዩችን ማስፈጸም
- የንብረት አስተዳደር
- የመገልገያዎችን ትክክለኛ ተግባር ማረጋገጥ
- አንዳንድ ጊዜ የደህንነት እርምጃዎችን ይቆጣጠራል
- የድርጅቱን ዋና ተግባራት የሚደግፉ አስፈላጊ አገልግሎቶችን አቅርቦት እና ጥራት መቆጣጠር
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: March 5, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ/ ወይም 22 አካባቢ ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: mulmulhr@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624401\+251975784875\+251973100818 ይደውሉ።
@tikvah_tena | @tikvah_vacancy
@tikvah2024 | @tesphamusic
@e_pharma1 @pharma_sales
ለጥያቄ ወይም አስተያየት
👇