Rita
Репост из: ክርስቲያናዊ ወጣት
ጥብቅ ማሳሰቢያ
መንግስት አዲስ አበባን በኮማንድ ፖስት ውስጥ በማስገባት የሚፈልገውን ለማድረግ ራሱ ያደራጃቸውን ሰወች ሰልፍ እንዲወጡ በማድረግ የተወሰነ መኪና እንዲያቃጥሉ ካደረገ በኋላ እንዲበተኑ ሊያደርግና የቤተክርስቲያንንና የአባቶቻችን ስም ለማጥፋት አቅዶ እየሰራ ይገኛል። በመሆኑም
1. ቅዱስ ሲኖዶስ /አባቶቻችን/ ሰልፍ እስካልጠሩ ድረስ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ጎረቤቱን ወዘተ. በማመን ሰልፍ እንዳይወጣ
2. ነገ ዕሁድ በ28/5/15 ዓ.ም አዲስ አበባ ላይ የተጠራ ምንም አይነት ሰልፍ የሌለ መሆኑን ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ያውቅ ዘንድ መልዕክቱን አድርሱልኝ።