ከ1 ነጥብ 3 ቢሊዮን በላይ ሕዝብ ያላት ህንድ ከቤት ያለመውጣት ትዕዛዝን ተግብራለች፡፡
https://amharaweb.com/ከ1-ነጥብ-3-ቢሊዮን-በላይ-ሕዝብ-ያላት-ህንድ-ከ/
የዓለም የጤና ወረርሽኝ ሆኖ የታወጀው የኮሮና ቫይረስ ማኅበራዊ እንቅስቃሴን እየገታ ይገኛል፡፡
ህንድ ወረርሽኙን ለመመከት በጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የ21 ቀናት በቤት ውስጥ የመቆዬትና ከሌሎች ሰዎች ጋር ያለመገናኘት ትዕዛዝ አስተላልፈዋል፡፡ ይህንን ተከትሎም ህንድ ፀጥ ረጭ ማለቷን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ታዋቂ ህንዳውያን የጠቅላይ ሚኒስትሩን ትዕዛዝ ሕዝቡ እንዲያከብር ቅስቀሳ ማድረግ ጀምረዋል፤ ካለፈው እኩለ ሌሊት ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገውን በቤት ውስጥ የመቀመጥና የኮሮና ቫይረስን የመከላከል ሂደት…