#FakeNews
"ደቡብ አፍሪካ ውስጥ አንድ ፓስተር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ብሎ ዴቶል ያጠጣቸው 59 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ" የሚል ይህን የሀሰት ዜና ዛሬ ጠዋት FM 97.1 ላይ ሰማሁት!
ዜናውን የፌስቡክ ገፁ ላይ ለጥፎ የነበረ አንድ የሸገር ኤፍኤም ጋዜጠኛም "ይህ ዜና ውሸት ነው፣ እንደ ጋዜጠኛ እንዲህ ያሉ መረጃዎችን ሼር ማረግ የለብንም" ስላልኩት ቦለከኝ።
ዴቶል መጠጣት አደገኛ ብቻ ሳይሆን ሊገድል ይችላል፣ ዜናው ግን የሀሰት እንደሆነ ደቡብ አፍሪካ እና ኬንያ ካሉ ጋዜጠኞች ለማረጋገጥ ችያለሁ።
#StopFakeNewsAgainstChurch
©Elias Meseret
.................................................
@UNCONDITIONAL_LOVE116