ULTRAPRO በ ቲውተር ላይ ከህዝብ ለተጠየቁት ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል !
1ኛ VERIFY ለማረግ ምን ያስፈልጋል
➞ NATIONAL ID ; PASSPORT ;DRIVING LICENSE መጠቀም ይቻላል ብለዋል
2ኛ 25$ ለማውጣት TRADE \ DEPOSIT ማረግ አለብን ወይ ሲባሉ ተጠይቀዋል
➞ ለማውጣት ከናንተ ሚጠበቀው KYC ማለፉ ብቻ ነው ከዛ በቀላሉ ማውጣት ትችላላቹ ብለዋል !
እስቲ ነገ የምናየው ይሆናል !