በእርግዝና ወቅት ለሚከሰት ማቅለሽለሽና ማስመለስ እነዚህን ጠቃሚ ምክሮች ተጠቀሚ
በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ማቅለሽለሽና ማስመለስ በብዙ ነፍሰጡሮች ዘንድ የሚከሰት ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩተን መፍትሔዎች ተግባራዊ ማድረግ ከቻልሽ ችግሩን የሚያቃልልሽ ይሆናል፡፡
1. ጠዋት ከእንቅልፍሽ ስትነሺ የሚከሰት ማቅለሽለሽና ማስመለን ለመቀነስ ቁርስ ላይ ደረቅ ያሉ ምግቦች ለምሳሌ ሻይና ዳቦ ከመኝታ ላይ ሳትወርጂ ተመገቢ፡፡
2. ስጋን የመሳሰሉትን ገንቢ ምግቦች ከመኝታ ሰዓት በፊት ተመገቢ፡፡
3. ጭማቂና ፈሳሽ ነገሮችን በቀን ብዙ ጊዜ በትንሽ በትንሹ መጠጣትና በአንድ ጊዜ ብዙ ፈሳሽ አትጠጪ፡፡
4. የተገኘውን ምግብ በትንሽ በትንሹ በቀን ውስጥ ብዙ ጊዜ መመገብና በተለምዶ በቀን ሦስት ጊዜ የምንመገበውን በዛ ያለ ምግብን አስወግጂ፡፡
5. ቅመማ ቅመም የበዛባቸውን ምግቦች አትመገቢ፡፡
6. በተጨማሪም ሽታ ያላቸውን ምግቦች አትመገቢ፡፡
ከዚህ በዘለለ ማስመለሱ ቀጣይነት ያለውና ምግብ በጭራሽ የማይረጋ ከሆነ የሕክምና ባለሙያዎችን አማክሪ፡፡
መልካም ልምምድ ፤መልካም የጤና ጊዜ ይሁንልዎ!
እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ ለወገኖ እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩን!
ምስጋናችን ከልብ ነው!
@EthioBini @EthioBini