✍ስጋት!!ጭንቀት !!ሽብር ዱ ኒ ያ እንዲህ ናት ...
ተማሪው እወድቅ ይሆናል ብሎ ሊወድቅ ይደርሳል
ተመራቂው ሥራ አላገኝም ብሎ ይሸበራል
አባት ልጆቼ በርሃብ ሊያልቁብኝ ነው ብሎ ይብሰለሰላል
በዕድሜ የገፋው በሽታ ሊጥለኝ ነው ብሎ ይሰጋል
ኮረዳዋ ሳላገባ ዕድሜዬ ገፋ ብላ ትጨነቃለች
ወጣቱ ከምንም ሳልሆን ጊዜው ሄደ ብሎ ይደነግጣል
እናት ልጄን ክፉ ያገኘዋል ብላ ትቆዝማለች
ነጋዴው እከስር ይሆናል ብሎ ይንቀጠቀጣል
ኪሣራ ዉድቀት በሽታ እንቅፋት ሐዘን ፍርሃት ስጋት
ሽብር ትካዜ ከጥንት ጀምሮ የዚህ ዓለም መገለጫዎች ናቸው ዱንያ አላህ ሲፈጥራት ቀድሞውኑ እንዲህ ናት!!!
አብሽሩ
ነገሮች #አላህ ካለው ልክ ላያልፉ
ማሰብ መጨነቅ ምንድነው ትርፉ??✅
ተማሪው እወድቅ ይሆናል ብሎ ሊወድቅ ይደርሳል
ተመራቂው ሥራ አላገኝም ብሎ ይሸበራል
አባት ልጆቼ በርሃብ ሊያልቁብኝ ነው ብሎ ይብሰለሰላል
በዕድሜ የገፋው በሽታ ሊጥለኝ ነው ብሎ ይሰጋል
ኮረዳዋ ሳላገባ ዕድሜዬ ገፋ ብላ ትጨነቃለች
ወጣቱ ከምንም ሳልሆን ጊዜው ሄደ ብሎ ይደነግጣል
እናት ልጄን ክፉ ያገኘዋል ብላ ትቆዝማለች
ነጋዴው እከስር ይሆናል ብሎ ይንቀጠቀጣል
ኪሣራ ዉድቀት በሽታ እንቅፋት ሐዘን ፍርሃት ስጋት
ሽብር ትካዜ ከጥንት ጀምሮ የዚህ ዓለም መገለጫዎች ናቸው ዱንያ አላህ ሲፈጥራት ቀድሞውኑ እንዲህ ናት!!!
አብሽሩ
ነገሮች #አላህ ካለው ልክ ላያልፉ
ማሰብ መጨነቅ ምንድነው ትርፉ??✅