የStarsatም ሆነ የTiger ሪሲቨሮች ካሏችሁ ከ1 ወር በፊት አከባቢ የForever 130 እና የCached Server Software ተለቆ ነበር።
ሪሲቨራችሁን Online Update በማረግ Softwarሩን ማግኘት የምትችሉ ቢሆኑም ግን Latest Update Software በFlash አድርጋችሁ ካልጫናችሁ ማግኘት አትችሉም!
✅Forever 130
✅Cached Server (ምንም ሚከፍተው ነገር እስካሁን አላየሁም)
ለSoftware Tiger-sw.net እና Swdw.net ይጠቀሙ!
መልካም ጊዜ | @Sebrisat™