☞ከወንጀል በፊት የሀሰት ተውበት❗️
☞ ተጠንቀቁ❗️
ወንጀል ከሰራሁ ቡኋላ ተውበት አደርጋለሁ ብለህ በነፍስህ አትተማመን። ወንጀል ከመስራትህና አላህን ከማመፅህ በፊት ተውበት አደርጋለሁ ብለህ የተውበት ቀብድ ለወንጀልህ ማስቀመጥ በፍፁም ተውበት ሊሆን አይችልም። ይህ ተግባር ወንጀልን ለመዳፈር መፅናኛ የሆነ ሸይጣን የሚሸነግልህ የጥፋት መንገድ ነው። እንዲያውም የወንጀልህ ፍዳና ዳፋ እውነተኛ ተውበት ከማድረግ መከልከል ሊሆን ይችላል። ስለዚህ የሸይጣንን ጉትጎታ ተጠንቀቅ። ሸይጣንን ከታዘዝከው ተውበትን ትዘነጋ ዘንድ ትሆናለህ።
✍ዐብዱረዛቅ አል-ሐበሺይ
Share
🌐https://t.me/abdurezaq27