ፌደራል ፖሊስ ከዛሬ ጀምሮ እርምጃ እወስዳለሁ ብሏል!
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል መንግስት ያወጣቸውን መመሪያዎች በአግባቡ በማይተገብሩ ዜጎች ላይ የፌደራል ፖሊስ ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ ከዛሬ ጀምሮ መውሰድ እንደሚጀምር ገልጿል።
በተጨማሪም በማኅበራዊ ሚዲያዎች ሐሰተኛ መረጃዎችን የሚያሰራጩ ግለሰቦች ላይ ከዛሬ ጀምሮ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል።
(Fbc)
መጋቢት 18ቀን 2012 ዓ.ም
---------------------------------------------------
ክቡራን ቤተሰቦች ሀሳብ አስተያየታችሁን የዜና የመረጃ ጥቆማችሁን ከሰር ባለው ሊንክ አድርሱኝ:: አመሰግናለሁ
አቤል ብርሀኑ (የወይኗ ልጅ)
👉@abel21bot