የሸይኽ አወል አህመድ ሑሤን አል_ከሚሴ ቻናል ተፍሲር እና ሌላም መሰል ትምርቶች የሚለቀቅበት ቻነል ነው።


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


የትምብትሁንአላህንፍራ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ብስራት፦
ወቅታዊ ጉዳይን (ሰለ_ዘካተል ፊጥሪ) በተመለከተ መጠነኛ ዳሰሳ የሙሓደራ ፕሮግራም በሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ አል_ኬሚሴ።
ዛሬ ምሽት 4:30 ⏰ ላይ።

ድንገት የተያዘ ፕሮግራም ስለሆነ ሊንክ ሸር ይደረግ
የቀጥታ ስርጭት(Live) ሊንክ
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed


🌟 ألق الأسحار 🌟

🌱 قال رسول الله ﷺ :
(🔸إذا سمع أحدكم النداء
⬅ والإناء على يده :
👈 فلا يضعه
حتى يقضي حاجته منه)
[صحيح الجامع (607)]

🌿 قال الإمام الألباني رحمه الله :
🔸فهذه الصورة :
⏪ مستثناة من الآية :
🌱{وكلوا واشربوا حتى يتبين لكم الخيط الأبيض من الخيط الأسود من الفجر}
🔹فلا تعارض بينها وما في معناها من الأحاديث وبين هذا الحديث
👈 ولا إجماع يعارضه
⬅ بل :
🔸ذهب جماعة من الصحابة وغيرهم إلى أكثر مما أفاده الحديث وهو :
👈 جواز السحور إلى أن يتضح الفجر ، وينتشر البياض في الطرق
[راجع الفتح (4\109،110)]

📝 المصدر :
[تمام المنة (1\417،418)]

◇◇◇
♦ جزى الله خيراً
من قرأها وساعدنا على نشرها
============


🌟 ألق الأسحار 🌟

🌱 قال رسول الله ﷺ :
(🔸إذا سمع أحدكم النداء
⬅ والإناء على يده :
👈 فلا يضعه
حتى يقضي حاجته منه)
[صحيح الجامع (607)]

🌿 قال الإمام الألباني رحمه الله :
🔸فهذه الصورة :
⏪ مستثناة من الآية :
🌱{وكلوا واشربوا حتى يتبين لكم الخيط الأبيض من الخيط الأسود من الفجر}
🔹فلا تعارض بينها وما في معناها من الأحاديث وبين هذا الحديث
👈 ولا إجماع يعارضه
⬅ بل :
🔸ذهب جماعة من الصحابة وغيرهم إلى أكثر مما أفاده الحديث وهو :
👈 جواز السحور إلى أن يتضح الفجر ، وينتشر البياض في الطرق
[راجع الفتح (4\109،110)]

📝 المصدر :
[تمام المنة (1\417،418)]

◇◇◇
♦ جزى الله خيراً
من قرأها وساعدنا على نشرها
============



https://telegram.me/awlahmd


Abu_Oubeida~channel dan repost
ሰሞኑን በኦን ላይን እየተሰጠ ያለውን የቁርኣን ተፍሲር ትምህርት ከሡረቱ ጡሀ (ከመጀመሪያ ው) ክፍል ጀምሬ በዋናው ቻነል ስለለቀኩት እዚያ ማግኘት ትችላላችሁ።ሪከርዱን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙት።

ማሳሰቢያ፦በኦን ላይን እያካፈልኳችሁ ያለው የተፍሲር ትምህር ዘላቂነት ላይኖረው ስለሚቺል ከስር ባለው ሊንክ ጆይን በማለት የሚለቀቁትን ተምህርቶች ለመከታተል ሞክሩ።አላህ ባገራው ልክ ከሡረቱ ጡሀ ቡኃላ የሚቀሩትን ትምህርቶች በዛው እለቅላችኋለሁ።

ማንቂያ፦ከጁዝ ዓምመ ጀምሮ እየተለቀቀ ያለው የተፍሲር ትምህርት ይቀጥላል።ሌሎቹም የፊቅህ ትምህርቶች እንዲሁ።

https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed


قناة دروس فضيلة الشيخ أبو عمار أول بن أحمد الخميسي dan repost
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

💢የአላህ ፈቃድ ከሆነ በሸይኹ የተቀሩ ደርሶችን በቅርብ መልቀቅ የምንጀምር መሆናችንን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።

ሊንኩን ሸር በማድረግ ለሌሎችም ምክንያት እንሁን።

🗝ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል_ኬሚሲይ
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed


Abu_Oubeida dan repost
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ።እንደሚታወቀወው በዚህ ቻነል ለተወሰነ ቆይታ ያክል አንዳንድ ትምርቶችን ስንማማር ስንብተናል።ይሁንና ዛሬ በ"አስገዳጅ"ምክንያት ይሄን ቻነል ለቀን ሌላ ቻነል ስለቀይርን ከስር ባለው ሊንክ በመንካት(ጆይን) እያላችሁ ጠብቁን።

ቤታችን ደመቅ ማለት ሲጀምር ትምህርቶቹን መልቀቅ እንጀምራለን።


https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed


Abu_Oubeida~channel dan repost
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በአላህ ፈቃድ የመጨረሻ ውሳኔ ላይ ደረስን።አሁን የሚቀረን ትምህርቶቹን መልቀቅ ብቻ ነው።
«―――――――――――――――»

🔹ከሸይኽ አወል ቢን አሕመድ ጋር በተደረገ ምክክር ቀደም ሲልም ከአንዳንድ ወንድሞች ጋር በተደረግ የሀሳብ ልውውጥ በሸይኹ ፈቃድ በራሳቸው ስም ይሄን "ቻነል" ይዘን ብቅ ብለናል።

🔹የአላሕ ፈቃድ ከሆነ ከዚህ በፊት የተሰጡት የተፍሲር ትምህርቶችንና የኪታብ ቂርኣቶችን በቅደም ተከተል በዚሁ "ቻነል"ለመልቀቅ ወስነናል።


🔌ሊንኩን በመበተን ተደራሽነት እንዲኖረው እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም

#ሸይኽ_አወል_ኢብኑ_አሕመድ_አል_ኬሚሲይ
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed


ሱረቱመርየም
ከአንቀፅ (10 _21 )
በሸይክ ።አወል አሕመድ አልኬሚሴ
ሃፊዙሁላህ




የሸይኽ አወል አህመድ ሑሤን አል_ከሚሴ ቻናል ተፍሲር እና ሌላም መሰል ትምርቶች የሚለቀቅበት ቻነል ነው።
የትምብትሁንአላህንፍራ
https://t.me/awlahmd


ሱረቱመርየም
(1_9)አንቀፅ
በሸይክ አወል አሕመድ አልኬሚሴ/አቡአማር/
ሃፊዙሁላህ
ለመከታተልቢተሰብዪሁኑ

የሸይኽ አወል አህመድ ሑሤን አል_ከሚሴ ቻናል ተፍሲር እና ሌላም መሰል ትምርቶች የሚለቀቅበት ቻነል ነው።
የትምብትሁንአላህንፍራ
https://t.me/awlahmd


ሱረቱከህፍ(99_ እስተመጪረሻዉ)
በሸይክአወል አሕመድ አል ኬሚሴ

የሸይኽ አወል አህመድ ሑሤን አል_ከሚሴ ቻናል ተፍሲር እና ሌላም መሰል ትምርቶች የሚለቀቅበት ቻነል ነው።
የትምብትሁንአላህንፍራ
https://t.me/awlahmd


ሱረቱ ካህፍ (83_91)

በሸይኽ አወል አሕመድ አል_ኬሚሴ

የሸይኽ አወል አህመድ ሑሤን አል_ከሚሴ ቻናል ተፍሲር እና ሌላም መሰል ትምርቶች የሚለቀቅበት ቻነል ነው።
የትምብትሁንአላህንፍራ
https://t.me/awlahmd


የሙሳና የኸድር አለይሂመ ሰላም የመጨረሻው ክፍል።

💢የእለተ ቅዳሜ ደርስ

🗝በሸይኽ አወል ኢብኑ አሕመድ አል_ኬሚሲይ


የሸይኽ አወል አህመድ ሑሤን አል_ከሚሴ ቻናል ተፍሲር እና ሌላም መሰል ትምርቶች የሚለቀቅበት ቻነል ነው።
የትምብትሁንአላህንፍራ
https://t.me/awlahmd




አቡ ሙዓዝ (Abu muaz) dan repost
#የንሃሴና ፀጉሜ ኮተቶች

1/ ንሃሴ ከገባ ራሳቸውን የማይላጩ ሰዎች አሉ ምክንያት ሲሏቸው ራስ ያሸብታል ብለው የጅል እምነታቸውን ያንፀባርቃሉ

2/ #ቋጉሜ ብለው የሚያምኗት 5/6 ቀን ከገባች ጀምሮ ዱዓ እያሉ ሲሯሯጡ ይታያሉ

#የሚግርመው ለሊት ቀን ያለ የሌላቸውን አቅም አሟጠው ድግስ ሳይቀር ደግሰው የተለያዩ መተቶችን በማዘጋጀት ዱዓ ሲሉ ምን ያህል እስልምናቸውን የሳቱ ሰዎች እንደሆኑ ያሳያሉ

#3/ በነሱ አባባል ቋጉሜ ከገባተች ጀምሮ እስከመጨረሻው ገላውን መታጠብ ይወደዳል ብለው ያምናሉ ሰውነትን ለሚያሳክክ ነገርም መድኃኒት ነው ብለው ያምናሉ

#ለዚህም ነው ልጆቻቸውን ገና ለሊት ወፍ ጭጭ ሲል ቀስቅሰው ወደ ወንዝ ሂደው እንድታጠቡ የሚያስገድዷቸው።

#4/ የቋጉሜ ውሃ ከሌለኛው ወር ውሃ በበለጠ ኪሎው ይከብዳል ይላሉ

#5/ ቋጉሜ ለ አዝማራም ይሁን ለፅንስ የአንድ ወር ያህል ታሳድጋለች ቀኗ አምስት ቀን ብትሆንም ሚስጥሯ የወር ነው ይላሉ

#6/ ቋጉሜ 3 ሶስተኛው ቀን ላይ ዝናብ ከጣለ እባብና የእባብ ዘሮች አይናቸው ይጠፋል ይላሉ

#7/ ቋጉሜ ስታልቅ ማታ የጭራሮ ችቦ በማዘጋጀት ምሽት ላይ ወደ ጨለማ ወጥተው እዮሃ የመስከረም ውሃ በማለት ሲተራኮሱ ያመሻሉ

#8/ ቋጉሜ ስታልቅ መስከረም 1 አንድ ሲል ጧት ማለዳ ህፃናቱን ሁሉ ወፍ ሳይጮህ ሳይፈጅር ቀስቅሰው ወደ ሸለቆ ሂደው ገላቸውን እንድታጠቡ በሞራል ይገፈፏቸዋል።

#9/ ልጆቹ ሰውነታቸውን ታጥበው ሲመለሱ ፌጡና ቃሪያ ሽንኩርት እና መሰሎችን አንድ ላይ በመፈጥፈጥ ልጆቹም ራሳቸውም ይመገባሉ

#10/ መስከረም አንድ ቀን ልክ እንደ ኢስላማዊ በዓሎች ጎዝጉዘው አዳድስ ጨርቅ ለብሰው እያጨሱ እንኳን ለ አድሱ አመት አደረሳቹህ እየተባባሉ ሁላቸውም በየቤታቸው ይውላሉ

#11/ መስከረም አንድ ቀን ከቤታቹህ ውጭ አትንከልከሉ ወደ ውጭ አትውጡ የዛኔ ወደ ውጬ ከወጣቹህ አመቱን ሙሉ ስትሮጡ ትከርማላቹህ ብለው ያምናሉ።


#እነኚህ ከቡዙ በጥቂቱ ናቸው አሏሁ_ልሙስተዓን!!!

#ሙስሊሙ ውብ የሆነ ቁርኣንና ሐዲሥ መመሪያ እንደሌለው በኩፋሮች ባህልና እምነት ተወጥሮ ሲታይ ምንኛ ልብ ያደማል⁉️

#ሲጀመር ቋጉሜ በእስልምና ውስጥ አትታወቅም ጌታችንም አሏህ እንድህ ሲል ነግሮናል


﴿ﺇِﻥَّ ﻋِﺪَّﺓَ ﺍﻟﺸُّﻬُﻮﺭِ ﻋِﻨْﺪَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺍﺛْﻨَﺎ ﻋَﺸَﺮَ ﺷَﻬْﺮًﺍ ﻓِﻲ ﻛِﺘَﺎﺏِ ﺍﻟﻠَّﻪِ . الأية ‏[ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺘﻮﺑﺔ 36:‏] .

#ትርጉም
የወራቶች ቁጥር አሏህ ዘንድ 12 አስራ ሁለት ናቸው።

#መልእክተኛችንም የሚከተለውን ብለዋል

ﺭﻭﻯ ﺍﻹﻣﺎﻡ ﺃﺣﻤﺪ ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﺑﻜﺮﺓ  ، ﺃﻥ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ﺧﻄﺐ ﻓﻲﺣﺠﺘﻪ

ﻓﻘﺎﻝ: ‏« إن ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﺛﻨﺎ ﻋﺸﺮ ﺷﻬﺮًﺍ، ﻣﻨﻬﺎ ﺃﺭﺑﻌﺔ ﺣﺮﻡ، ﺛﻼﺛﺔ ﻣﺘﻮﺍﻟﻴﺎﺕ :

ﺫﻭ ﺍﻟﻘﻌﺪﺓ، ﻭﺫﻭ ﺍﻟﺤﺠﺔ، ﻭﺍﻟﻤﺤﺮﻡ، ﻭﺭﺟﺐ ﻣﻀﺮ ﺍﻟﺬﻱ ﺑﻴﻦ ﺟﻤﺎﺩﻯ ﻭﺷﻌﺒﺎﻥ ‏»

#አመት ማለት 12 አስራ ሁለት ወር ነው ከነዚያ አራቶቹ ክቡሮች ናቸው ሶስቶቹ ተከታታይ ናቸው
ዙል ቀዐደህ
ዙል ሒጀህ
ሙሐረም

#ሌላው በጁማዳና በሸዕባን መከሰከል ያለው ረጀብ ነው።
\>\

#ስለዚህ ቋጉሜ ከነጥቅሷም የለች በውስጧ የሚታተው መተትና ኮተትማ ሽርክና ቢድዓ ነው

#ተጠንቀቁ ቋጉሜ አለች በሚሉ ሰዎች እንኳ ከሌሎቹ ወራቶች የተለየ መአረግ የላትም ግንዷ የሌለ ቀንዘል ሊኖራት አይችልም።

http://t.me/abumuazhusenedris


Suleiman Ibnu Jabir(Channal) dan repost
ፎቶ ማንሳትን በተመለከተ!
=~=~=~=~=~=~=~=
*
ፎቶ ሐራም እንደሆነ በርካታ ማስረጃዎች መጥተዋል። #የብዙሃኑ_የሱንና ዑለማዎች አቋምም ይሄንኑ የሚያፀና ነው። አስገዳጅ ለሆነ ጉዳይ ሲሆን ግን ሁሉም ይፈቅዱታል። አስገዳጅ ደረጃ ባይደርስም ጥቅም ከኖረው የፈቀዱትም በተጨባጭ አሉ።

እንደዚህ ሲባል ደግሞ መነሳትን ሐላል አድርጎ መመልከት ከባድ ጥፋት ነው። በመሰረቱ ያለ በቂ ምክንያት ፎቶ ማንሳትም ይሁን መነሳት በጥብቅ #የተከለከለ ነው! ከከባባድ ወንጀሎችም መካከል አንዱ ነው።
ሳንገደድና ለመሰረታዊ ነገሮች በጥብቅ ሳያስፈልግ ፎቶ መነሳት ክልክል ከመሆኑ ጋር እንዲሁ ያለ ምክንያት ሚዲያዎች ላይ ለመለጠፍ መነሳት ይቻላል ማለት በዚህ ዙሪያ የተነገሩ በርካታ ነቢያዊ ሐዲሦችን ትርጉም ማሳጣት ነው የሚሆነው።
*
እጅግ አሳሳቢ የሚሆነው ደግሞ ይህ ነገር በሴቶች ሲደረግ ማየት ነው። በጣም ያሳፍራል!። ሴትን ማየት የዓይን ዝሙት በመሆኑ ሌሎችን ለወንጀል ይገፋፋል። ብዙዎች በትዳር አጋራቸው እንዳይደሰቱም ያደርጋል።

በተለይ ውበታቸውን ለማሳየት ብለው ተውበው ፎቶ የሚለቁ ሲኖሩ! ለዚህና ለመሰል መጥፎ አላማ ፎቶን የሚለቁ (ምድር ላይ መጥፎ ነገር እንዲስፋፋ በመውደድ ወንጀል አላህ ዘንድ ልዩ ምርመራና አሳማሚ ቃጣት እንደሚጠብቃቸው ቁርኣን ላይ ተነግሯል) ችግሩ በዚህ ብቻም አያበቃም፣ ሚዲያ ላይ ፎቶዋን የምትለጥፍ ሴት አላህን የማይፈሩ ሰዎች ፎቶዋን ከዛ ላይ አንስተው በተለያየ መልኩ አቀናብረው ክብሯ ላይም ችግር ሊያደርሱባት ይችላል።

ፎቶ ግራፍን ሐዲሡ አይመለከተውም የሚለው አስተያየት ተቀባይነት የሌለው ፎቶ/ምስል የተከለከለበትን ዓላማም የዘነጋ አስተያየት ነው። ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሐዲሳቸው እንዲህ ያሉበትን ማለቴ ነው፦

"በዱንያ ላይ ስእልን #የሳለ አኼራ ላይ አላህ (ሩህ መንፋት አቅሙ ባይኖረውም) #እንዲነፋበት ያስገድደዋል። ነገር ግን አይችልም።
[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]

በሌላም ዘገባ ላይም እንዲሁ፦
"ሰዓሊ ሁሉ #የእሳት ነው። በሳላቸው ስእሎች ልክ ነፍስ ተደርጎባቸው ጀሐነም ውስጥ ይቀጡታል።"
[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]

ሶሐቢዩ ኢብኑ አባስም እንዲህ ብሏል፦ "ስዕል መሳልህ ካልቀረ ዛፍ እና ነፍስ የሌላቸውን ሳል!"
*
በጣም የሚገርመው ነገር አብዛኛው ሰው የማያውቀው አንድ እውነታ መኖሩ ነው። "በፎቶ ላይ ሲህር!"። ይህን ነገር አለማወቃችን ነው እንጂ ከግንዛቤያችን እጥረት የተነሳ ከሐዲሱ ይበልጥ ሲህርን ፈርተን ፎቶ ባለቀቅን ነበር!። ለማንኛውም ይህ በግምት የምናገረው ሳይሆን በተጨባጭ ያለ ነገር ነው። ይህን አውቀን ቢያንስ እንቆጠብ ዘንድ ምክሬ ነው!

ፎቶግራፍን በተመለከተ ከዑለማዎች በኩል በጣም ብዙ ተብሏል። ለመታወቂያ ፣ለመንጃ ፍቃድ እና ለሌሎች አስገዳጅ ነገራቶች ካልሆነ በስተቀር ሩህ ያላቸውን አካላቶች (ሰው እና እንስሳትን) በእጅ መሳልም ሆነ #በካሜራ ማንሳትን እና ለማስታወሻነት ማስቀመጥ የተከለከለ ነው የሚለውን ሀሳብ የደገፉት አብዛኛውን ናቸው።
*
ከነዚህ ውስጥም ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን [ፈትሑ ዚል ጀላሊ ወል ኢክራም፣ ፈታዊ መናሩል ኢስላም፣ ሸርሁል ሙምቲዕ] ኩቱቦቻቸው ላይ በሰፊው ዳሰዉታል። ለምሳሌ ፈትሑ ዚል ጀላሊ ወልኢክራም: 15/329 ላይ

"ማንም ቢሆን ማንንም ያለ ፈቃዱ ፎቶ ሊያነሳ አይፈቅድለትም። ሌላው ቀርቶ ሰውየው ፎቶ ማንሳት ይፈቀዳል የሚል እንኳን ቢሆን ያለፈቃዱ ሊያነሳው አይፈቀድም። ፎቶ መነሳትን የሚጠላ ከሆነ ደግሞ የባሰ ነው።" የሚለው አቋማቸውን አስቀምጠዋል። ሌሎቹም ላይ እንደዚሁ አቋማቸውን በግልጽ አስፍረዋል።
||
By Abu Hanifa #al_assery

#መልዕክቱን_ያስተላልፉ!!
https://telegram.me/Daru_Sunnah


ያለፈው የእሮብ ለት ደርስ ነው።

ተፍሲር ሱረቱል ከህፍ በሸይኽ አወል ኢብኑ አሕመድ አል_ኬሚሲይ

በኢብኑ አባስ ኢስላሚክ ሴንተር

የሸይኽ አወል አህመድ ሑሤን አል_ከሚሴ ቻናል ተፍሲር እና ሌላም መሰል ትምርቶች የሚለቀቅበት ቻነል ነው።
የትምብትሁንአላህንፍራ
https://t.me/awlahmd


Abu_Oubeida~channel dan repost
መርከቧ ለምን ተሸነቆረች?ሕፃኑ ለምን ተገደለ? የሀገሪቱ ባለቤቶች ለምን አልመገቧቸውም?የሰሩበትን ደመወዝስ ለምን ሳይቀበሉ ቀሩ?!
――――――――――――――――
🔹የነብዩሏህ ሙሣን ትግስት የተፈታተነው ጉዳይ ዛሬ በአላህ ፈቃድ ምን እንደሁ ይነገራል።

🔹ከመግሪብ ቡሃላ በቀጥታ ስርጭት ምሽቱን ከኛ ጋር ያሳልሁ።

🔌በተከበሩት ሸይኽ አወል ኢብኑ አሕመድ አል_ኬሚሲይ

ሊንኩን ለሌሎች በማጋራት ለኸይር ምክንያት እንሁን።

አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
https://t.me/AbuOubeida


የሸይኽ አወል አህመድ ሑሤን አል_ከሚሴ ቻናል ተፍሲር እና ሌላም መሰል ትምርቶች የሚለቀቅበት ቻነል ነው።
የትምብትሁንአላህንፍራ
https://t.me/awlahmd


Abu_Oubeida~channel dan repost
📌 ‏قال العلامة ابن القيم رحمه الله:

📘 وَالْإِيمَانُ أَسَاسُهُ الصِّدْقُ، وَالنِّفَاقُ أَسَاسُهُ الْكَذِبُ، فَلَا يَجْتَمِعُ كَذِبٌ وَإِيمَانٌ إِلَّا وَأَحَدُهُمَا مُحَارِبٌ لِلْآخَرِ.

📚 مدارج السالكين [258/2]


የሸይኽ አወል አህመድ ሑሤን አል_ከሚሴ ቻናል ተፍሲር እና ሌላም መሰል ትምርቶች የሚለቀቅበት ቻነል ነው።
የትምብትሁንአላህንፍራ
https://t.me/awlahmd

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

466

obunachilar
Kanal statistikasi