Google Play የ2024 Best Apps Award አሸናፊ መተግበሪያዎችን ይፋ አደረገ
የአመቱ ምርጥ መተግበሪያ partiful ሲሰኝ event plan ማድረጊያ መተግበሪያ ነው። ይህንንም መተግበሪያ Google play store በአጠቃላይ ዘርፍ 1ኛ ደረጃን ሰጥቶታል። ይሁን እንጂ ያለ vpn ኢትዮጵያ ላይ download መሆን አይችልም።
የአመቱ ምርጥ Game ደግሞ AFK Journey ነው። የbattle (ጦርነት) ጌሙ ውስጡ ባሉት አንዳን features አማካኝነት በgoogle play store የመቱ ምርጥ ጌም መሆን ችሏል።
በተጨማሪም በተለያዩ ዘርፎች google play አጩ ካደረጋቸው መካከል:-
⚫Best for Fun: Mila by Camilla Lorentzen
⚫Best for Personal Growth: UpStudy - Camera Math Solver
⚫Best Everyday Essential: MacroFactor - Macro Tracker
⚫Best Hidden Gem: Timeleft
⚫Best for Watches: Baby Daybook - Newborn Tracker
⚫Best for Large Screens: Infinite Painter
⚫Best for Google TV: Peacock TV: Stream TV & Movies ይገኙበታል።