9⃣ ራቢዐቱ አል-ዐደዊያ፡-
የጌታዋ ፍቅር የገደላት በመባል የምትታወቅ ሴት ናት።
🔟 አል ኸንሣእ፡-
በቃዲስያ ዘመቻ አራት ልጆቿ በጦርነት
መሞታቸውን ተከትሎ አልሐምዱሊላህ ሸሂድ አድርጓቸው ላከበረኝ ጌታ ጥራት ይገባው ያለች እንቁ ሴት እናት ነች።
✍ በኢስላም ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ያሳረፉት ወንዶች ብቻ አይደሉም ለኢስላም የለፉ ለትልቅ አላማ የሰሩ ለአኼራ የለፉ ጀግና ሴቶች ነበሩ።
ዛሬ ኢስላም ላለበት ሂደት ትልቅ ሰራ የሰሩ ሴቶች ነበሩን። አላህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸውና።
ﻭَﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨُﻮﻥَ ﻭَﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨَﺎﺕُ ﺑَﻌْﻀُﻬُﻢْ ﺃَﻭْﻟِﻴَﺎﺀُ
ﺑَﻌْﺾٍ ۚ ﻳَﺄْﻣُﺮُﻭﻥَ ﺑِﺎﻟْﻤَﻌْﺮُﻭﻑِ ﻭَﻳَﻨْﻬَﻮْﻥَ ﻋَﻦِ
ﺍﻟْﻤُﻨْﻜَﺮِ
”ኣማኝ ወንዶችና ኣማኝ ሴቶች
ከፊሎቻቸው ለ ከፊሉ ረዳቶች ናቸው
በመልካም ያዛሉ ከመጥፎ የከለክላሉ።” (ሱራ 9:71)
http://t.me/iqraknow
ሼር ማረግ አይዘንጉ