#ሴት_ልጅ_የህይወትህ_ወሳኝ_መሰረትህ_ናት!!!
➰ባንድ ወቅት ባልና ሚስት ይጣሉና ሽማግሌ ይሰበሰባል ከዛም ሁለቱም ችግራችሁን ተናገሩ ሲባሉ ...
ባል ↪እኔ ደክሞኝ ከስራ ስመለስ ማረፍ እፈልጋለው ነገር ግን ልጅቷን እያንጫጫች አያሳርፉኝም ...
#ሽማግሌዎቹ ↪እሱን በመታዘብ "ሌላስ ?"ይሉታል
ባል↪ እኔ ከስራ ስመለስ ልጅ ያዝ ትለኛና ወጥ ትሰራለች የልጅ ወተት ታፈላለች... ምናለ ስመጣ ጨርሳ ብጠብቀኝ ተቀምጣ እየዋለች ይላል (በንዴት)
✅ከዛ ሚስትም በሰዎቹ ፊት ይቅርታ ትጠይቀውና አይለምደኝም ብላ ሽማግሌዎቹ እንዲሄዱ ይደረጋል...
🚫በነጋታውም ሚስት ልጇን ይዛ እናቷ ቤት ሄደች ከስራ ሲመጣ ቤቱ ተቆልፏል ልክ ከፍቶ ሲገባ ቤቱ እጅግ ይቀዘግዛል ከሰል ለማቀጣጠል ቢሞክር እምቢ አለው ልብሱን ደራርቦ ሚስት ሰርታ የነበረውን ጠርጎ በላ... ዝምታው ሲጨንቀው TV ከፈተ ግን የለመደው የልጁ ድምፅ ናፈቀው ...ጠዋት ሲነሳ ቁርስና ያ ይሚወዳት ሚስቱ ፈገግታ የለም ...ከፋው ፊቱን ታጥቦ ወደ ስራው ሄደ ቁርሱንም ካፌ በላ ግን አላረካውም... ስልኩን ቢያይም አትደውልለትም ...ውሎ ሲመለስ ራቱን በልቶ ከጓደኞቹ ጋር ቢያመሽም ያባዶ ቤት ግን ጠበቀው....ሀዘን ቤት ይመስል መግባት አስጠላው😔 ነገሩ ዞር ብሎ ሲያስብ
✅ለካ ያለ ሚስቱ ጎዶሎ ነው👈
✅ልጁ ለካ አጫዋቹና የመንፈስ እርካታው ነች👶
❌ይቅር በይኝ ማሪኝ ብሎ በሽማግሌ መለሳት
🔚
💓ደስታ የሚሰጥህን ነገር ከማጣትህ ቀድመህ ለይተህ እወቀው!
#ክብር_ለሚገባው_ክብር_ስጥ!!!