ሠላም ለናንተ ይሁን ውድና የተከበራችሁ ይድርስ ለወጣቱ ፕሮግራም ተከታታዮቻችን ባለፈው ሳምንት ካነበባችሁት መጽሐፍ በህይወቴ ላይ ለውጥ ያመጡ ብላችሁ እንድናነባቸው እና እንድንጠቀምባቸው አካፍሉን ባልናችሁ መሠርት ይህው ለፕሮግራማችን ታዳሚዎች እና አንባቢያን አቅርበናል !!🙏🙏
📚📚📖ንባብ ለህይወት
ሠላም🙏
ሥሜ Shewaye እባላለሁ በኔ ሕይወት ላይ ለውጥ ያመጡ የምላቸው መጽሐፍት እንድታነቡት ጋበዝኳችሁ !!
👇👇👇👇👇
Ye Tsehay melaku yenseha
shengo(be Hiwotachn
yemiyagatmunn fetenawochhn megafet endemnchil enmarbetalen.. ..)
Ye Dr.Mhiret Debebe lela sew
Hahun balenbet seat wotatu ye Gash Gest Techanen yebeqel Tila yemilewun metshaf biyanebu melkam new
Ye gibi temari kehonu yesisay Nigusun sememenn miyanebu
Trigum bihonm Sabela
Ke Poletica degmo yeprophaser Mesfin wold Mariyam Enzech Emboch, ye Hail slase wog deres Egna abyotu,ysmaeke worqu Dertogada mangnawum sew liyanebew migeba metshaf,ye hul giza memhrachin yehonew YeDaniel kibret tshufoch.. ....ye Hailmelekot mewael Gungun, yewodiyanesh.. lalochm, ye Bealu grima yehlina dewul..... ye Alemayew Gelagay yebrhan felegoch, qbela, ye Afendi Muqta Adal, Mohamud gar tebqign(shmutoch),enezihn ena laloch metshafochn btanebu be Hiwotachhu tlq lewut tametalachhu bye asbalew!
ሠላም ሠላም🙏
ኢቶጲያ ነኝ በህይወቴ ለውጥ ያመጡ መጵሐፍቶች ፦
1/በቀለኛው ስላይ
2/የጭን ቁስል
3/የህሌና ደውል
4/ምርኮ
ተጋበዙልኝ።
ሠላም 🙏
ሥሜ tilksew keskes እባላለሁ በኔ ህይወት ላይ ለውጥ ያመጡ መጽሐፍት እንድታነቡዋቸው የምጋብዛችሁ👇👇
✍የተቆለፈበት ቁልፍ፣ሌላ ስው፣ፍቅር እስከመቃብር ፣የአባይ ቋያ ፣ ዴርቶ ጋዳ ፣ክቡር ድንጋይ ፣እመጓ ፣ዝጉራ ፣መርበቢት፣ከአድማስ ባሻገር፣ምርኮ------ናቸው ።
ሠላም🙏
ሥሜ ዘነበ ሶቅራጠስ ነው።አንብቤ የወደድኳቸው መጽሐፍት የምጋብዛችሁ፦
👇👇👇
የጲላጦስ ጥበብ ከ1-3 እና የአሌክስ አብርሃም ዙቤይዳና ዶክተር አሽብር እያዝናናኝ አስተምሮኛል።
ሠላም 🙏
ብሩክ እባላለሁ በህይወቴ ትልቅ ለውጥ ያመጡ መጽሐፎች የምላቸው👇👇
አጥቢያ -አለማየሁ ገላጋይ
ልጅነት - ዘነበ ወለላ ናቸው።
ዮቶር (ኮብላይ ካህን)
ሠላም ሠላም 🙏
ሥሜ መግደላዊት ነው
በህይወቴ አሉታዊ ለውጥ የፈጠሩብኝ መጽሐፍቶች 👇👇
📚 የኔ ጀግና
📚የተካስ ፍቅር(ትርጉም)
📚የአና ማስታወሻ ትርጉም
📚ህያው ፍቅር ትርጉም
📚አለመኖር ናቸው።
ሁላችሁንም እጅግ በጣም
እናመስግናለን 🙏🙏ያነበብናቸውን መፅሐፍ ደግመን እንድናነብው ያላነበብናቸውን ደግሞ ገዝተን እንድናነባቸው...ጥቆማ ስለስጣችሁን በድጋሚ ከልብ እናመስግናቹኋለን🙏🙏
🙏በመጨርሻም የኔን ላካፍላችሁ ወደድኩኝ🙏
👇👇👇👇
ሠላም ሠላም ውድና የተከበራችሁ ይድርስ ለወጣቱ ተከታታዮች በሙሉ🙏
ሥሜ መቅደስ ይባላል ወይንም በግሩፕ ስሜ ላትጨርስው አትጀምርው።
በኔ ህይወቴ ውስጥ ለውጥ ያመጡ መጽሐፍቶች የምጋብዛችሁ፦👇👇👇
📚 ዮድያነሽ
📚 ቋጠሮ
📚 ስመመን
📚 ህሌና ሲታወር
📚የይስማከን
መጽሐፍቶች፦ዴርቶጋዳ -----!! እና የአለማየሁ ዋሴን መጽሐፍቶች፦(መርበቤት ፣እመጓ እና ዝጎራ)
📚 ብርቅርቅታ በህይወቴ ለሚገጥመኝ ስንክስራ እንዴት ማለፍ እንዳለብኝ እና ስኬት ላይ እንዴት መድርስ እንዳለብኝ የርዳችኝ የሂላሪ ገፀ ባህሪ ለኔ ትልቅ አስተዎፆ ነው።