የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቅሬታ....
"ዩኒቨርስቲዎች መኪና ያመቻቹ ቢባልም አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ እስካሁን ምንም አይነት መኪና ያላመቻቸ እና ፕርግራም ያላወጣ ሲሆን , ተማሪዎችም መኪና ለማግኘት በጣም ተቸግረዋል የተወሰነ የሚገኙትም መኪኖች ዋጋቸው በጣም የተጋነነ በመሆኑ ተማሪው መጠቀም አልቻለም። በትናንትናው እለት በዋናው እና ጫሞ ግቢ ግቢው መኪና ሊያመቻችልን ይገባል በሚል ምክንያት ሰላማዊ ሰልፍ የነበሩ ቢሆንም ፕሬዚዳንቱ ተማሪውን አነጋግረው መፍትሔ እሰጣለሁ ቢሉም እስካሁን ምንም መፍትሔ የለም!"
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT