ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከትናንትና ወዲያ አንስቶ መልዕክት መቀበያ botኦቻችን እየሰሩልን አይደለም።
ይህንን ለማስተካከል አዲስ apptoken እየሰራንለት ስለሆነ እስከምናኑስተካክለው ድረስ የላካችሁልን መልዕክት ለመመለስ ስለሚያቅተን ይቅርታ እንጠይቃለን።
እስከዚያው ግን የተለያዩ መረጃዎችን ማቀበላችንን የምንቀጥል ሲሆን bot ሲስተካከልልን ዳግም መልዕክቶቻችሁን መቀበል እንጀምራለን።
አብራችሁን ስለሆናችሁም ከልብ እናመሰግናለን
Team፡ @NATIONALEXAMSREAULT