#UPDATE
በአዲስ አበባ የሚገኘው 'አርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት' በነገው ዕለት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማድረግ ሊጀምር ነው፡፡
ለምርመራው የሚሆኑ የላቦራቶሪ ቁሳቁሶች እና የሰው ኃይል መሟላታቸውን ተገልጿል። ምርመራውም እንደ ሀገር ያለውን የመመርመሪያ ቦታ ለማስፋት ያለመ እንደኾነ ተነግሯል፡፡
Via FBC
@shegye