السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
ውድና የተከበራችሁ የፌስቡክ ገፅ ተከታታይ የሱና ወንድምና እህቶች የፌስቡክ ገፄ ተጠልፎ ይሁን ሌላ ችግር ገጥሞት አልገባኝም ብቻ በፊት ስጠቀምበት በነበረው ፓስወርድ ወይም አካውንት በፍፁም ሊያስገባኝ አልቻለም፤ ስልክ ቁጥሬን ጠይቆኝ sms & WhatsApp በኩል በተላከልኝም ሌላ ቅያሬ ፓስወርድ ስገባ የሌላ የማላውቀውና የማልፈልጋቸው ፖስቶች የተጠራቀሙበት ገፅ ነው የሚወስደኝ። ስለዚህ አድስ የፌስቡክ አካውንት ከፍቼ በዚሁ የቴሌግራም ፔጄ ላይ አስተዋውቄ እስከምጠቀም ድረስ በበፊቱም ሆነ በሌላ ስሜን በሚተካ አካውንት የሚለቀቅ ማንኛውም ፅሁፍና ፖስት ከኔ በኩል እንዳልሆነና እንደማይወክለኝ በአሏህ ስም እየጠቀስኩ እናንተም ይህንን መልእክቴን ለሌሎች በማስተላለፍ ትተባበሩኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃችኋለሁ። جزاكم الله خيرا
https://t.me/Abuhanifa_2
አቡ ሐኒፋ ዐብዱልከሪም ገበየሁ (ከገጠር)
ሰኞ፣ ሰኔ 3፣ 2016 ዓ.ል.