አፄዎቹ በመናገሻ ከተማቸዉ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነዉ !
በአፍሪካ የኮንፌዴሬሽን ካፕ የማጣሪያ ዉድድር የቡርንዲዉን ቡማምሩ 3ለ1 በሆነ ድምር ዉጤት ማሸነፍ የቻሉት እና በቀጣዩ ዙር የቱኒዚያውን ሴፋክስያንን የሚገጥሙት አፄዎቹ ከአመታት ቆይታ በኋላ ወደ መናገሻ ከተማቸዉ ተመልሰው በአፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ዝግጅታቸውን እንደሚያደርጉ እንዲሁም ከአንድ የዉጭ ሀገር ክለብ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያደርጉ ታውቋል።
የፊታችን መስከረም 20 በባህርዳር ከተማ በሚጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እና በቀጣዩ ዙር ባለባቸው የኮንፌዴሬሽን ካፕ የማጣሪያ ዉድድር አፄዎቹ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ እንደሚቀርቡም ከወዲሁ ተጠብቋል።
@Amharasport