ማንቸስተር ዩናይትድ Manchester United 4-3-3


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


* ወቅታዊ መረጃ
* ትንታኔ
* Story
* ዝውውሮች እና ተያያዥ ጉዳዮች ይቀርባሉ !
YouTube
https://youtube.com/@Zewed_Sport?si=cMaTDYFFzJ-ziVCA
Telegram 📺
https://t.me/Bisrat_Sport_3

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


#Manchester

🗣 || የኒውፖርት
ካውንቲው አሰልጣኝ
ግርሃም ኮህላን


"ይህ ሕልምን እውን እንደማድረግ ነው፣ በግሌ ለእኔ እና ለቤተሰቤ ትልቅ ክብር ነው ትልቅ የማንችስተር ዩናይትድ ቤተሰብ ነን።

በስኬቱም ሆነ ውጤት ርቆትም የዚህ ክለብ ደጋፊዎች ሆነን ቆይተናል፣ ለእኔ ማንቸስተር ዩናይትድ በሀገሪቱ፣ በአውሮፓ እና በአለም ትልቁ ክለብ ነው።"



#share


#Manchester

ሮይ ኪን 🗣

"ማንችስተር ዩናይትዶች በአቻው ውጤት የሚደሰቱ ይመስለኛል።"


#share


#Manchester

21ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

                         ⏰ ተጠናቀቀ

           ማን ዩናይትድ 2 - 2 ስፐርስ
           #ሆይሉንድ 3'    #ሪቻርልሰን 19'
            #ራሽፎርድ 39'  #ቤንታኩር 46'


#Share


#Manchester

21ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

                         ⏰ 48'

          
ማን ዩናይትድ 2 - 2 ስፐርስ
           #ሆይሉንድ 3'    #ሪቻርልሰን 19'
            #ራሽፎርድ 39'  #ቤንታኩር 46'


#Manchester

🗣ጋዜጠኛ |

"በግራው ክንፍ ወይስ በቀኝ ክንፍ መጫወት ነው የበለጠ ምቾት ሚሰጥህ ?"


🗣 ጋርናቾ |

"ሜዳው ላይ መሆን !!"


#share


#Manchester

🗣 || ዲዮጎ ዳሎት

"የእኔ አላማ የትኛውም የመጫወቻ ቦታ ላይ ብሆንም በሜዳ ላይ ያለኝ አቋም ቡድኑን መርዳት ነው፣ በግልጽ ለማየት እንደሚቻለው በአንድ ቦታ ላይ ከሌላው..

የበለጠ ምቾት ሲሰማህ የምትጫወትበት ደረጃ የተለየ ይሆናል፣ ነገር ግን እኔ ሁሌም በቀኝ እንደማደርገው በግራ በኩልም ጥሩ ለመሆን እሞክራለሁ።"

“እና ብዙ ግቦች አስመዝግቤ እና ብዙ ታክሎች አድርጌ የውድድር አመቱን በጥሩ ሁኔታ እንደማጠናቅቅ እና በመጨረሻም ከክለቤ ጋር ዋንጫ እንደማሳካ ተስፋ አደርጋለው።"


#Share


#Manchester

" ወደ ቤቴ እንደተመለስኩ ተሰምቶኛል"


💭 ሳንቾ

በውሰት ከማንችስተር ዩናይትድ ቦርስያ ዶርትመንድን የተቀላቀለው እንግሊዛዊ የፊት መስመር ተጨዋች ጄደን ሳንቾ ወደ ቀደሞ ክለቡ በመመለሱ ደስተኛ እንደሆነ ተናግሯል።


" ወደ ቤቴ እንደተመለስኩ ተሰምቶኛል " ያለው ጄደን ሳንቾ " ወደ ሜዳ በመመለሴ ደስተኛ ነኝ ቡድኔን ለመርዳት እና በድጋሚ ደስተኛ ለመሆን እዚህ ተገኝቻለሁ።"


ሲል ተናግሯል !

ጄደን ሳንቾ በትላንትናው ዕለት ለቦርስ ዶርትመንድ ተቀይሮ በመግባት ባደረገው የመጀመርያ ጨዋታ አንድ ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።



#share


#Manchester

🗣 || የማንቼ አካዳሚ ውጤት የሆነው የመሃል ተከላካይ ዊሊ ካምብዋላ !


"ስትሰማው ቀልድ ሊመስል ይችላል ነገር ግን እናቴ እግር ኳስ እንድጫወት ስታደርግልኝ በ16 አመቴ የማንችስተር ዩናይትድ ፕሮፌሽናል ተጫዋች እንደምሆን ቃል ገባሁላት እና ይህ የልጅነት ክለቤ ነው፣ ከልጅነቴ ጀምሮ እዚህ እንደምጫወት ተናግሬ ነበር።”


#share


#Manchester

"ወደ ጌታፌ በመምጣቴ ደስተኛ ነኝ !"


የዲሴምበር ወር የሄታፌ ምርጥ ተጫዋች የሆነው ሜሰን ግሪንውድ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ጌታፌ ቆይታው ይህንን ብሏል።

"እዚህ ሁሉም ነገር ጥሩ ነው በፍጥነትም ነው የተላመድኩት ለእዚህም የቡድን አጋሮቼ በሁሉም ነገር እየረዱኝ ነው ወደ ጌታፌ በመምጣቴ እና ዳግም እግርኳስ መጫወት በመቻሌ በጣም ደስተኛ ነኝ። "


#Share


#Manchester

ቤርባቶ | 🗣


"ማርሲያል አሁን ላይ ከቡድኑ ጋር መለያየት አለበት ፣ እርሱ አሁን አዲስ ፈተናን መጋፈጥ ያለበት ጊዜ ደርሷል !"



#Share


#Manchester

🗣 || ራኚክ ስለ ሳንቾ


"በማንችስተር ዩናይትድ የመጫወት እድል አልተሰጠውም፣ እና አሁን በቦርሲያ ዶርትሙንድ የጨዋታውን ሪትም እንደገና አግኝቶ ወደ ብቃቱ  መመለስ አለበት።"

"በእሱ እይታ ይህ ዝውውር ትርጉም ያለው ነው፣በቦርሲያ ምርጥ ጊዜውን ያሳለፈ ሲሆን ከጉዳት ነፃ በሆነ ግዜ በቡድኔ ውስጥ ጥሩ እንቅስቃሴ አድርጓል።"

"ሆኖም እኔ በነበርኩበት ሰዓት ሳንቾ በዶርትሙንድ እንደነበረው ግድየለሽ አልነበረም፣ ነገር ግን ይህ ከክለቡ አጠቃላይ ሁኔታ ጋርም የተያያዘ ነው።"


#share


#Manchester

🗣 || የኢፕስዊች ታውኑ አሰልጣኝ ኪራን ማኬና ስለ ብራንደን ዊልያምስ

"ብራንደን ዊልያምስ በዚህ ሰዓት ማንችስተር ነው ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ተመለሷል፤ ሳምንቱን እዚያው በህክምና ቡድናቸው ሲመረመር አሳልፏል ነገ ከኛ ጋር አይሆንም።"

“ብዙ ችግሮች አጋጥመውታል ጉዳት አስተናግዷል እንዲሁም ህመም ላይ ነበረ ስለዚህ በህክምና ቡድኑ እየታየ ነው፣ ከጉዳቱ አገግሞ ጥቅምት እና ኅዳር ላይ ያየነውን ብራንደንን እንደምናገኝ ተስፋ አደርጋለሁ።"

#share


#Manchester

"አዝናኝ ጨዋታ ይሆናል !"

ስኮት ማክቶሚኔ ማንቼ በነገው እለት ከ ቶተንሃም ሆትስፐር ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ለተመልካች አዝናኝ ይሆናል ሲል ተናግሯል።

"እነርሱ ጥሩ እና የተደራጁ ቡድን ናቸው ፣ በተጨማሪም በፕሪሚየር ሊጉ ብዙም ያልተለመደ የተለየ የአጨዋወት ዘይቤ አላቸው።

"እኛም ብንሆን የራሳችን የአጨዋወት መንገድ አለን እናም የነገው ጨዋታ አዝናኝ ይሆናል ብየ አስባለሁ።"


#share


#Manchester

🗣️ ቲሞ ወርነር፡

"በዚህ ሳምንት ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ጎል በማስቆጠር የፕሪምየር ሊጉ ጅማሮዬን ማድረግ እፈልጋለሁ።"



#share


💭💭💭💭

🏆🔵

Mason Greenwood has won the Award as Best Player of the Month for Getafe!

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

Man United will decide how to proceed in June with new director in charge…

What’s the best solution for Greenwood future? 👀

#Manchester


#Manchester

💭💭Fabrizio Romano

"ቤንፊካዎች በውሰት ግራናዳ እየተጫወተ የሚገኘውን የማንቸስተር ዩናይትድ የግራ መስመር ተከላካይ የሆነውን አልቫሮ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም ተቃርበዋል።

ከተጫዋቹ በግል ውል ከስምምነት ላይ የደረሱ ሲሆን ኮንትራቱም ዝግጁ ነው።"




#Share


#Manchester

✍ || ፋብሪዝዮ ሮማኖ

"የ24 አመቱ የስፖርቲንግ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የሆነው ሞርተን ጁልማን ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ስሙ ተያይዞ የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነው።"

"ወሬው የዩናይትድ መልማዮች በስፖርቲንግ ግጥሚያዎች ላይ አዘውትሮ ከመገኘታቸው ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን የመልማዮች መገኘት የመሃል ተከላካዩ ኢናሲዮ በዚህ ክረምት የክለቡ ኢላማ ሆኖ እየታየ ስለሚገኝ ነው።"


#share


ሀሳብ Shop dan repost
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ


@Smarys12

የበአል መድመቂያ የሚሆን  አልባሳት በተለያዩ ዲዛይን እና ጥራት ካለው ህትመት ጋር አዘጋጅተናል ፨

ከርሶ ሚጠበቀው ሃሎ
ብሎ ማዘዝ ብቻ ነው

አድራሻ፡ ትሮፒካል

contact us

@lifeofyotor


#Manchester

ጄደን ሳንቾ ወደ ዶርትመንድ

Here we go

[ Fabrizio Romano ] 🎖


#ዩናይትድ #ሼር #Manchester


ሀሳብ dan repost
ሀሳብ Shop
ሀሳብ Work Space

መልካም በዓል !

"ሕፃን ተወልዶልናልና፥ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይኾናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ኀያል አምላክ፥የዘለዓለም አባት፥የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል” 

⭐ ኢሳ ፱፥፮

ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ
ክርስቶስ በዓለ ልደት እንኳን  አደረሳችሁ ፣ አደረሰን !



ሀሳብ
"የተለየ ዕይታ "

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

1 262

obunachilar
Kanal statistikasi