GOMAX Global በማህበረሰባችን ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት እናም ከፍታ ላይ ለማድረስ እልሞ ሲነሳ ሰዎች በግል ስብእናቸው የበቁ እንዲሆኑ ተከታታይ ስልጠናዎችን በመውሰድ ማሳካት እንደሚቻል በማመን ነው::
እርስዎስ እብረውን ወደ ከፍታው መድረስ ይፈልጋሉ?
መልስዎ አዎ ከሆነ 👉ቅዳሜ ሓምሌ 16/2014 ከጠዋቱ 2:30 ላይ
ቫምዳስ ሲኒማ እንገናኝ
👉ቀድመው ቦታ ለመያዝ ከስር ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
👉
https://bit.ly/3OhBkPIለበለጠ መረጃ
👉 +251975202277
👉 gomaxglobalsc@gmail.com
#GOMAX_GLOBAL #Aspire_Higher #Success #Vision #Dream #Inspirational #Motivational #ስኬት #Lifeskill #MindSet
Join us through our channel
rel='nofollow'>HTTP://t.me/GOMAXGLOBALwww.facebook.com/gomaxglobal