Interesting Moments In crypto
1. ቆሻሻ መጣያ ውስጥ Bitcoin
- በፈረንጆቹ 2013 ጄምስ ሆዌልስ የተባለ ግለሰብ በ UK የ IT ሰራተኛ ሲሆን በ Hard disk ላይ 8000 Bitcoin ነበረው.... በስህተት ይህንን Hard Disk ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ጣለው. ዛሬ ላይ ከ $500M በላይ ያወጣለት ነበር ... ለሀገሪቱ መንግስት ቆሻሻ የሚጣልበትን ቦታ ቆፈረው እንዲፈልጉለት የ $1M ጥያቄ አቅርቧል
2. ቢልየነር የሆነው ታዳጊ
- በ 2013 ኤሪክ ፊንሃም የተባለ የ 12 አመት ታዳጊ አያቱ በስጦታ መልክ የሰጠችውን $1000 Bitcoin ላይ ኢንቨስት በማድረግ በ 2017 ወደ $1M አሳደገው.... ሌሎች Crypto ላይ ኢንቨስት ማድረጉን በመቀጠል በ 18 አመቱ ቢልዬነር መሆን ችሏል
ስለ College ሲጠየቅ "ዲግሪ አያስፈልገኝም, ቢትኮይን አለኝ"
3. ሳያውቀው በቢትኮይን ሚልየን የሰራው ራፐር
- 50 Cent በ 2017 አድናቂዎቹ ባቀረቡት ጥያቄ አልበሙን በቢትኮይን እንዲገዙ ፍቃድ ሰጣቸው... እስከ 2021 በዛው ተረስቶ የነበረ ሲሆን.. በ 2021 ዋሌቱን ቼክ ሲያደርገው $8m ደርሷል...
4. በ NFT ሚልዬነር የሆነው ታዳጊ
- UK የሚኖረው የ 12 አመቱ ቤንያሚን አህመድ Weird Whales የተባለ NFT create አድርጎ ለሽያጭ አቅርቦ በ ሰዓታት ውስጥ ነበር በ $400,000 ተሽጦ አለቀ.... በአመቱ መጨረሻ የዚህ ታዳጊ ጠቅላላ ገቢ $1m ነበር
5. የከሰረው የ NFT አርቲስት
- በ 2021, $1M ያወጣል የተባለለትን NFT ሰርቶ ለሽያጭ ያወጣው ይህ ግለሰብ $1,000,000 አደርገዋለሁ ብሎ በስህተት 1$ ፅፎበት ለሽያጭ አቀረበው
ደቂቃ ሳይሞላ በ 1$ ተገዛ... የገዛው ግለሰብ መልሶ በ $250,000 መሸጥ ችሏል.
@Crypto_433et @Crypto_433et