🌾ውድ ሠለፍዮች በማሻ ያላቹሁ🌾
ውድ ሠለፍዮች በአለም ያላቹሁ
ዛሬ ደስብሎኛል እኳን ደስ አላቹሁ።
እውነታው ይሄነው ብየ ስነግራቹሁ
ማመን ቢከብዳቹሁ የዛሬው ልዩነው
ይሄው ነገርኳቹሁ።
ተጧት እስተማታ ሲቀሩ ሲቀሩ አቤት
ውበታቸው የነሱ ልዩነው ቃላት አይገልጣቸው።
ባንድ ተሰብስበን ላፍታ ትለያቸው ወይ
ይናፍቁኛል ልብ አርስ ምክራቸው።
ምሳም እራት አልል እናሱን ታገኘሁ
በጣፋጭ ምክራቸው እየተገነባሁ።
ዛሬ ወደማሻ ለዝየራ መተው አቤት
ሠለፍዮች አቤት ማማራቸው።
እደትስ አድርጌ እደት ልግለፃቸው
የእኛ ድምቀቶች ብል ስለማያገልጣቸው
አሮህማን በዝነቱ ይከባከባቸው።
በጣም ተሚወዳቹሁ
በጣም ተሚሳሳላቹሁ
በጣም ተሚያከብራቹሁ
✍ከታናሽ …………።
⭕️https://t.me/+HuMArFlq2yY4ZDU0
⭕️https://t.me/+UqSSYGuveRU4MGM8
⭕️https://t.me/DaawaselefyabeMekdellaMasha
ውድ ሠለፍዮች በአለም ያላቹሁ
ዛሬ ደስብሎኛል እኳን ደስ አላቹሁ።
እውነታው ይሄነው ብየ ስነግራቹሁ
ማመን ቢከብዳቹሁ የዛሬው ልዩነው
ይሄው ነገርኳቹሁ።
ተጧት እስተማታ ሲቀሩ ሲቀሩ አቤት
ውበታቸው የነሱ ልዩነው ቃላት አይገልጣቸው።
ባንድ ተሰብስበን ላፍታ ትለያቸው ወይ
ይናፍቁኛል ልብ አርስ ምክራቸው።
ምሳም እራት አልል እናሱን ታገኘሁ
በጣፋጭ ምክራቸው እየተገነባሁ።
ዛሬ ወደማሻ ለዝየራ መተው አቤት
ሠለፍዮች አቤት ማማራቸው።
እደትስ አድርጌ እደት ልግለፃቸው
የእኛ ድምቀቶች ብል ስለማያገልጣቸው
አሮህማን በዝነቱ ይከባከባቸው።
በጣም ተሚወዳቹሁ
በጣም ተሚሳሳላቹሁ
በጣም ተሚያከብራቹሁ
✍ከታናሽ …………።
⭕️https://t.me/+HuMArFlq2yY4ZDU0
⭕️https://t.me/+UqSSYGuveRU4MGM8
⭕️https://t.me/DaawaselefyabeMekdellaMasha