Ethio University


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


ለማንኛውም አይነት የማስታወቂያ ስራ እና ክሮስ(Cross)
💰💰 @Cozboy0 💰💰

ያናግሩን🎫🎟🎪🎪🎪🎪

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


በኢትዮጵያ ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ ምክንያቱ ‹‹ከፍተኛ የሙቀት መጠን ነዉ›› ሲል  የዓለም ባንክ ገለጸ፡፡

የዓለም ባንክ አደረግኩት ባለዉ ጥናት በኢትዮጵያ ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ ምክንያቱ ከፍተኛ የሙቀት መጠን መጨመር ነዉ ብሏል፡፡

ከፈረንጆቹ 2003-2019 በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና የወሰዱ ወደ 2.5 ሚሊየን የሚጠጉ ተማሪዎችን ዳታ ሰብስቦ ያገኘዉ ዉጤት መሆኑን ነዉ ይፋ ያደረገዉ፡፡

በትምህርት ዓመቱ ለከፍተኛ ሙቀት የተዳረጉ በተለይ ደግሞ በፈተና ወቅት ከባድ ሙቀት የሚያገኛቸዉ ተማሪዎች ፤ቀዝቃዛ አየር ባለባቸዉ ስፍራዎች ከሚማሩ ተማሪዎች ጋር ሲወዳደር ዉጤታቸዉ በእጅጉ ቀንሶ ተገኝቷል ነዉ ያለዉ፡፡

እንደዚህ ዓይነት ተጽዕኖ በተለይ በሰብ-ሰሃራ አፍሪካ አገራት ላይ የበረታ ነዉ የተባለ ሲሆን፤ የአየር ንብረት ለዉጡን ለመቋቋም የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች በስፋት አለመኖራቸዉ ሁኔታዉን እንደሚያባብሰዉም ነዉ የተገለጸዉ፡፡

የጥናቱ መሰረታዊ ግኝት የሆነዉ በትምህርት ዘመኑ ከፍተኛ ሙቀት የሚስተናገድባቸዉ ቀናት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸዉ እንዲቀሩ የሚያደርግ መሆኑን ነዉ፡፡

ይህም በኮሌጅ መግቢያ ፈተናዎች ላይ ወደ 2.28 በመቶ ዝቅ ያለ ዉጤት እንዲመዘገብ እንደሚያደርግ ነዉ፡፡

በጥናቱ ይፋ እንደሆነዉ ግልጽ የሆነ ምክንያት ባይቀመጥለትም ወንዶች ከሴቶች በበለጠ በሙቀት መጨመሩ ምክንያት የፈተና ዉጤታቸዉ ዝቅ ያለ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

ከወንዶች ጋር ሲነጻጸሩም ሴቶች በተሻለ መልኩ በትምህርት ገበታቸዉ ላይ የሚገኙ እና ለትምህርታቸዉም ከፍተኛ ቦታ ያላቸዉ ሆነዉ ተገኝተዋል፡፡

አሁን ላይ በተለያዩ የአለማችን አገራት ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ የሙቀት መጨመር ምክንያት መሆኑን ማስረጃ አለን ሲሉ በዓለም ባንክ የሪሰርቸሮች ግሩፕ ዋና ተመራማሪ ፓትሪክ ቤህረር ተናግረዋል፡፡

ፓትሪክ ጨምረዉም ከፍተኛ ሙቀት ከተማሪዎቹ በተጨማሪ በመምህራን የስራ እንቅስቃሴ ላይም የራሱ ተጽዕኖ ይኖረዋል ነዉ ያሉት፡፡

ፖሊሲ አዉጪዎች ይህንን ጉዳይ በደንብ ትኩረት ሊሰጡት ይገባል ያሉት ተመራማሪዉ ፤በመማሪያ ክፍሎች ዉስጥ ያለዉን የሙቀት መጠን በማስተካከል ለተማሪዎች ምቹ የመማሪያ ስፍራን መፍጠር አለባቸዉ ብለዋል፡፡

የተሻለዉ አማራጭ እንደየአከባቢዉ የሚለያይ ቢሆንም ግን አንድ ነገር ግልጽ ነዉ ሲሉ የሚጨምሩት ተመራማሪዉ ፤ይህም ተማሪዎች ለከፍተኛ ሙቀት ያልተጋለጡ አከባቢዎች ላይ እጅግ በተሻለ ሁኔታ መማር እንደሚችሉ ነዉ ሲሉ ተናግረዋል፡፡

በ2022 ዘ ጋርዲያን ይዞት በወጣዉ አንድ ጽሁፍ ከፍተኛ የሙቀት መጨመር በጥራት እንዳናስብ በማድረግ ፣ የማሰላሰል እና የማመዛዘን ችሎታችን ላይ ተጽዕኖ ስለሚኖረዉ ስህተት የመስራት ዕድላችንን ከፍ ያደርገዋል ሲል አስታዉቆ ነበር፡፡

SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ🙏🙏🙏🙋‍♂️

@EthioUniversty1    @EthioUniversty1
@EthioUniversty1     @EthioUniversty1


" የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የብሔራዊ ፈተናን በብዛት #የሚወድቁበትን_ምክንያት ጥናት እንዲጠና ባዘዝኩት መሠረት አጥንተህ አላቀረብክም " ሲል የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ፤ የትምህርት ሚኒስቴርን ወቀሰ፡፡

SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ🙏🙏🙏🙋‍♂️

@EthioUniversty1    @EthioUniversty1
@EthioUniversty1     @EthioUniversty1


🛑የቴሌግራም ግሩፕ መግዛት ጀምረናል !❗️❗️❗️

🛑ማንኛውንም group  ከ 2022 በፊት የተከፈቱ መበራቹው  ራሱ 0 ቢሆንም እንገዛለን አናግሩኝ‼️

ዋጋ
2017 👉450 birr
2018 👉400 birr
2019 👉300 birr
2020 👉250 birr
2021 👉150 birr
2022 👉 100  birr (first 4 months only other months price 50 birr)


private group አይሆንም🙅
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@unverseand          @unverseand          


#BahirDarUniversity

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።

የምዝገባ ጊዜ፦

➤ የ1ኛ ዓመት 2ኛ ወሰነ ትምህርት ተማሪዎች እንዲሁም የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር መደበኛ እና የማታ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች፦ ከጥር 15-17/2016 ዓ.ም

➤ በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ (Freshman፣ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያላችሁ ተማሪዎች)፦ ከጥር 21-23/2016 ዓ.ም

Note:

➭ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሔዱ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል።

➭ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው እንዲሁም አራት ጉርድ ፎቶግራፍ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡

➭ በተለያየ ምክንያት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች የምትገቡበት ባች በሚመዘገቡበት ቀን ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ🙏🙏🙏🙋‍♂️

@EthioUniversty1    @EthioUniversty1
@EthioUniversty1     @EthioUniversty1


የትምህርት ሚኒስቴር በአማራ ክልል ስላሉ ዩንቨርሲቲዎች የወሰነውን ውሳኔ መልሶ እንዲያጤነው የአማራ ተማሪዎች ማህበር ጠየቀ‼️

SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ🙏🙏🙏🙋‍♂️

@EthioUniversty1    @EthioUniversty1
@EthioUniversty1     @EthioUniversty1


ወሎ ዩኒቨርስቲ በቅርቡ ጠራለው ብሏል‼️

SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ🙏🙏🙏🙋‍♂️

@EthioUniversty1    @EthioUniversty1
@EthioUniversty1     @EthioUniversty1


"ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከገና በዓል በኋላ ባሉት ቀናት ለተማሪዎቹ ጥሪ ያደርጋል" የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት

SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ🙏🙏🙏🙋‍♂️

@EthioUniversty1    @EthioUniversty1
@EthioUniversty1     @EthioUniversty1


የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ ለምን ይዘገያል ?

የምትማሩት አንድ ሲሚስተር ብቻ ሰለሆነ ከ3 ወር እስከ 4 ወር ያለው ጊዜ በቂ ነው አጠቃላይ አገረ አቀፈ የሪሚዲያሎች ፈተና የሚሰጠው ሰኔ ወይም ሐምሌ ላይ ነው ሰለዚህ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን ከጥር ጀምሮ ቢጠሩ ይችላሉ ለዛም ነው የሚዘገየው።

SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ🙏🙏🙏🙋‍♂️

@EthioUniversty1    @EthioUniversty1
@EthioUniversty1     @EthioUniversty1


የ ዩኒቨርስቲ ጥሪን በተመለከተ ‼️

የዘንድሮ ሪሚዲያል ተማሪዎች ከጥር ጀምሮ ተጠራላቹ እስከዛው በትግስት ጠብቁ ተብላችዋል።

SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ🙏🙏🙏🙋‍♂️

@EthioUniversty1    @EthioUniversty1
@EthioUniversty1     @EthioUniversty1


#ad

ማንኛውንም group  ከ 2022 በፊት የተከፈቱ መበራቹው  ራሱ 0 ቢሆንም እንገዛለን አናግሩኝ🙏🙏👇👇

@unverseand          @unverseand          


#በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁና በሪሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በዩኒቨርሲቲው ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ አስመዘገባችሁ ጥሪ የተደረገላችሁ ወድ ተማሪዎቻችን በቅድሚያ እንኳን ወደ ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በሰላም መጣችሁ እያልን።
በጊቢው ውስጥ የሚያጋጥሟችሁ ችግሮች ካሉ
ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች የተማሪ ህብረት ተዎካዮችን እና የተማሪዎች ፖሊስን እገዛ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን
👇👇👇👇👇👇👇
+251 0921035853(ሰብሳቢ
+251 0913987204(ም/ል ተሰብሳቢ)
+251 0913372747(ጸሃፊ)
+251 0952932689 (ተማሪ ፖሊስ ሰብሳቢ)

Mizan-Tepi University
Light of the green Valleys

Share Share🙏🙏🙏🙏🙏

@EthioUniversty1

@EthioUniversty1

@EthioUniversty1


#Update

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ አዲስ ፍሬሽማን ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ካምፓስ እና ዶርም https://portal.ju.edu.et ላይ Admission Number በመጠቀም ማየት እንደምትችሉ ጅማ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል።

Share Share🙏🙏🙏🙏🙏

@EthioUniversty1

@EthioUniversty1

@EthioUniversty1


Ethio University dan repost
Chemistry Remedial Module.pdf
5.0Mb
Mathematics Remedial Module.pdf
12.4Mb
English Remedial Module.pdf
3.3Mb
Biology Remedial Module (1).pdf
1.6Mb
Physics Remedial Module.pdf
2.5Mb
⭕️የተፈጥሮ ሳይንስ የአምና የሪሚዲያል ኮርስ pdf ይሄንን ይመስላል አዲስ ነገረ የማይኖር ከሆነ ይሄንኑ ኮርስን የምትማሩ ይሆናል❗️❗️❗️

SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ🙏🙏🙏🙋‍♂️

@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
@EthioUniversty1 @EthioUniversty1


#መፍትሄው_ምንድነው?

በአስሩ አማራ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የሚማሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ከራቁ ወራት አልፈዋል።

ተማሪዎቹ ሳይጠሩ / የሚጠሩበትን ጊዜ ሳያውቁ የፊታችን ሰኞ የ2016 ትምህርት ዘመን 4ኛው ወር ይገባል።

እስካሁን በእነዚህ ተማሪዎች ጉዳይ በይፋ አንዳች የተባለ ነገር የለም።

ተማሪዎቹም ሆኑ ወላጆቻቸው የትምህርታቸው ጉዳይ ቀን ከሌት ሀሳብ የሆነባቸው ሲሆን መንግሥት አሁንም ጊዜው ከዚህ ሳይረፍድ አለኝ የሚለውን መፍትሄ እንዲያሳውቃቸው በተደጋጋሚ እየጠየቁ ይገኛሉ።

በሌሎች የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በሰላም አጠናክረው የቀጠሉ ሲሆን አሁን የመግቢያ ጥሪ ያልተደረገላቸው / መቼ እንደሚደረግላቸው እንኳን የማያውቁ ተማሪዎች በምን አግባብ ከሌሎች ተቋማት ተማሪዎች ጋር እኩል ለሀገር አቀፉ የመውጫ ፈተና እንደሚቀመጡ ከአሁኑ ጭንቀት እንደሆነባቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።

ከምንም በላይ ከእድሜ እኩዮቻቸውና ባቾቻቸው ወደኃላ ቀርተው ቤት መቀመጣቸው ለከፍተኛ የስነልቦና ጫና እንደዳረጋቸው በተደጋጋሚ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በላኩት መልዕክት አስረድተዋል።

ተማሪዎቹ በህይወታቸው መቀለድ እንዲያቆም፣ የትምህርታቸው ጉዳይ መፍትሄ እንዲያገኝ ፣ ትምህርት ሚኒስቴርም በይፋ ምን እያሰበ እንዳለ በመግለጫ እንዲያሳውቃቸው ድጋሚ ጥሪ አቅርበዋል።

በክልሉ ያለው ተላዋዋጭ የሆነ የፀጥታ ሁኔታ ምክንያት ተቋማት ተማሪዎችን ለመጥራት ፈተና እንደሆነባቸው ከዚህ ቀደም መግለፃቸው አይዘነጋም።

Share Share🙏🙏🙏🙏🙏

@EthioUniversty1

@EthioUniversty1

@EthioUniversty1


አዲስ ወደ ዩንቨርሲቲ ለምትገቡ ተማሪዎች በጥያቄያቹህ መሰረት ከነባር ተማሪዎች ጋር መረጃዎችን እድትለዋወጡ በሚል ከታች ያሉትን የቴሌግራም ግሩፖችን አዘጋጅተናል👇

1) ጅማ ዩኒቨርስቲ
https://t.me/jimma_university

2) Wollo University
https://t.me/wollo_university

3)Addis Ababa University
https://t.me/AAU_2013

4) Dirre Dawa University
https://t.me/DDU_2013

5) Hawassa University
https://t.me/HWU2013

6) Mekelle University
https://t.me/MU_2013

7) Gonder University
https://t.me/GU_2013


8) Debra Birhan University
https://t.me/joinchat/4PUrqdfMGRk3Mjk0

9) Wolkite University
https://t.me/joinchat/aMdcWoh7KGFiMTU0

10) Wolaita soddo University
https://t.me/joinchat/WCG0_zOoRNk1NGNk

11) Debra Birhan University
https://t.me/joinchat/4PUrqdfMGRk3Mjk0

12) Arbaminch University
https://t.me/AMU_2013

13) Wachemo University
https://t.me/joinchat/E_5nDWJnhQBlNWQ0

14) Debra Tabor University
https://t.me/joinchat/tpTOzEVFnso1OWY8

15) Bahirdar University
https://t.me/joinchat/MdCwTroJyEoyMmM8

16 adigrat universty
@adigrat_university_students

17 Bonga_university

https://t.me/Bonga_University1

18 Mizan tepi universty
     https://t.me/Mizan_Tepi2

19 Metu universty
     @Metustudent

20 assosa university

     @assosauniversity

21 dilla university

@dillauniversity1

22 woldiya university

@woldiyauniversity1

23 Werabe university

  @Werabeuniversity

24 denbidolo university

@denbidolouniversity

Share Share🙏🙏🙏🙏🙏

@EthioUniversty1

@EthioUniversty1

@EthioUniversty1


#SalaleUniversity

በ2016 ዓ.ም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች እና በ2015 ዓ.ም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 10 እና 11/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጀነራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ

ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡-

➢ የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዋናውና አንድ ኮፒ፣
➢ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዋናውና አንድ ኮፒ፣
➢ የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና አንድ ኮፒ፣
➢ ስምንት 3 x 4 ፎቶግራፍ፣
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ፣
➢ የስፖርት ትጥቅ፡፡

ከላይ የተያያዘውን የተቋሙን ጥሪ ትክክለኛነት ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከተቋሙ ከፍተኛ አመራር አረጋግጧል፡፡

share share🙏🙏🙏🙏🙏🙏

@ethioforex0    @ethioforex0
@ethioforex0     @ethioforex0


#MizanTepiUniversity

በ2016 ዓ.ም ወደ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ እና በ2015 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፍያ ነጥብ ያስመዘገባችው ተማሪዎች፤ የ2016 ዓ.ም ምዝገባ የሚከናወነው ታህሳስ 03 እና 04/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
-  የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሚዛን አማን በሚገኘው ዋናው ጊቢ
-  የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ጊቢ

ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡-

ከ9ኛ እስከ 2ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ሦስት ኮፒ፣
የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዋናውና ሦስት ኮፒ፣
ዘጠኝ 3 x 4 የሆ የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ፣
አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ፣
የስፖርት ትጥቅ፡፡

share share🙏🙏🙏🙏🙏🙏

@ethioforex0    @ethioforex0
@ethioforex0     @ethioforex0


የአማራ ክልል ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች የአስመርቁን ጥያቄ በትምህርት ሚኒስቴር ምላሽ አገኘ‼️

የተማሪዎቹን ቅሬታ ተከትሎ በትላንትናው ዕለት ህዳር 21/2016ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር በተደረገው ስብሰባ ተማሪዎቹ እንደሚጠሩ ማረጋገጫ እንደተሰጣቸው ተማሪዎቹ ተናግረዋል።

ካለው የፀጥታ ችግር አንፃር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ በሚገቡበት ጊዜ ጥበቃ እንደሚደረግላቸው መገለፁንም ተማሪዎቹ አንስተዋል።

share share🙏🙏🙏🙏🙏🙏

@ethioforex0    @ethioforex0
@ethioforex0     @ethioforex0


#WolaitaSodoUniversity

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስዳቹህ ማለፊያ ነጥብ በማምጣት ወደ ወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ የተመደባቹህ አዲስ ተማሪዎች፣በ2015ዓ.ም አንደኛ ሴሚስተር ጀምራቹህ በተለያዩ ምክንያቶች Withdrawal የሞላቹህ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ(Remedial) ትምህርት ተከታትላቹህ ማለፊያ ነጥብ ያመጣቹህ ነባር የሪሜዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከታህሳስ 03 እስከ 04/2016ዓ.ም መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።

💥 የድህረ ምረቃ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባም በተመሳሳይ ቀን ነው‼️

share share🙏🙏🙏🙏🙏🙏

@ethioforex0    @ethioforex0
@ethioforex0     @ethioforex0


#JigjigaUniversity

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም የድህረ-ምረቃ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ ከህዳር 19 እስከ 26/2016 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን አሳውቋል፡፡

በመሆኑም በሀገር አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ወስዳችሁ ያለፋችሁ አመልካቾች በተገለፁት ቀናት ምዝገባ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡

Note:

➧ የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ያለፋችሁበት ሰርተፊኬት ያስፈልጋል፡፡

➧ምዝገባ ለማድረግ አመልካቾች በአካል በየኮሌጀቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡

➧ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት ከተማሩበት የትምህርት ተቋም ለጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር በፖ.ሳ.ቁ. 1020 ማስላክ ይጠበቅባችኋል፡፡

share share🙏🙏🙏🙏🙏🙏

@ethioforex0    @ethioforex0
@ethioforex0     @ethioforex0

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.