Postlar filtri


Watch "COMEDIAN PASTOR DAVE😂😂😂 #mezmur #gospel #ethiopiancomedy #pastor" on YouTube
https://youtu.be/xyblf2A_EyA


Watch "#Share_Share_Share_Share #ሞትና_ጭንገፋ_አይሆንበትም_አለ።” — 2ኛ ነገሥት 2፥21" on YouTube
https://youtu.be/-skIEaZ7-x8


Watch "Pastor Chere በጌታ ስሙትማ "SUBSCRIBE" CHANNEL" on YouTube
https://youtube.com/shorts/ACuGIwhll_Q?feature=share




𝒥ℴ𝒽𝓃𝓃𝓎 ℳ𝒶𝓇𝓋ℯ𝓁 dan repost
2014 #የመንፈስ_ቅዱስ_ዓመት።
#THE_YEAR_OF_HOLY_SPIRIT
“በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።”
ሐዋርያት 2፥4
˝And they were all filled with the Holy Ghost, and began to speak with other tongues, as the Spirit gave them utterance.”
Acts 2:4 (KJV)








ኢየሱስ ጌት ነው ።
ኢየሱስ አምላክ ነው ።
ኢየሱስ መሧሕ ነው ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።
ኢየሱስ መድሀኒት ነው ።
ኢየሱስ አዳኝ ነው ።

" አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 9:5)


" ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤"
(ወደ ቲቶ 2:12-13)

" የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።"
(1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5:20)

@robhot
@robhot










#አፍህን_እንደ_ገና_ሳቅ_ይሞላል
ኢዮብ 8
²⁰ እነሆ፥ #እግዚአብሔር_ፍጹሙን_ሰው_አይጥለውም፥ #የኃጢአተኞችንም_እጅ_አያበረታም።
²¹ #አፍህን_እንደ_ገና ሳቅ_ይሞላል፥ #ከንፈሮችህንም_እልልታ_ይሞላል።
²² #የሚጠሉህ_እፍረት_ይለብሳሉ፤ #የኃጢአተኞችም_ድንኳን_አይገኝም።


“ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።”
— 1 ዜና 4፥10


Overflow dan repost
ቤቲና ዲኮር - ልደት
- ሠርግ
- ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ዲኮር እንሰራለን.
0955372774//0940067822
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
በነዚ ስልኮች በመደወል ሊያገኙን ይችላሉ።
አድራሻችን :- #ቄራ_የሳሪስ_ታክሲ_መሳፈሪያ ጋር ወደ ውስጥ ገባ ብለው ያገኙናል። @betina123 @betinadicor @Ooverflow
T.me/Ooverflow






Overflow dan repost
“#እርሱ_ይታደጋል፤ #ያድናልም፤ #በሰማይና_በምድር፣ #ምልክቶችንና_ድንቆችን_ያደርጋል፤ #ዳንኤልን፣ #ከአንበሶች_አፍ_አድኖታል።””
— ዳንኤል 6፥27 (አዲሱ መ.ት)

የጸሎት መስመር:- +251 975932649
አገልጋይ:#JOHN.M

JOIN US
@OOVERFLOW
@FARUUTUBE
@YAHWEH12


Overflow dan repost
#እግዚአብሔር_የገባውን_ኪዳን_ሊፈጽምልን_ጊዜው_ቀርቧል🌧🌧🌧🌧
#Who_is_Eager??😭
#የመንፈስ_ቅዱስ_እሳት_ከላይ_ከሰማይ_በወንዶች_እና_ሴቶች_ላይ_ሲወድቅ_አየሁ🔥🔥🌧🌧
#ማነው_ይሄንን_አሳት_ሊቀበል_የተዘጋጀ??😭😭

FOR MORE INFO
CONTACT US👉 @ELROI11
JOIN HERE
@OOVERFLOW
@FARUUTUBE
@YAHWEH12

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

395

obunachilar
Kanal statistikasi