ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀 dan repost
☀️አንዳንድ ሙስሊም ወገኖች አሉ!!
አንዳንድ ሙስሊም እህትና ወንድሞች ስለ #ኒቋብ ያላቸው አመለካከት የዘቀጠ ነው። ይህም ሳይበቃቸው ስለ ኒቃብና ስለ ሙተነቂቦች የሚያወሩበትን ቦታ አያውቁም። ከዙሪያቸው ካፊሮች ባሉበት ለኒቃቢስቶች ያላቸውን ጥላቻ ያወራሉ።
ሀቂቋ ይህን ያልኩት ስላጋጠመኝ ነው። ሙስሊሟ እንዲህ ካለች እነሱ ካፊሮቹ ምን ሊሉ ነው ????
ሙተነቂቦችም እኮ ተሳሳቾች ናቸው ስህተት ካያችሁ በአደብ ማረም አለዚያ ደግሞ የማያውቁትን ከማውራት መቆጠብ ነው።