የሰዎች ተሰጥኦ ይለያያል። አንዳንዱ የድምፅ ትምህርት ላይ ለየት ያለ ብቃት ሲኖረው አንዳንዱ የኪታብ ዝግጅት ላይ የተካነ ይሆናል። ሸይኽ ዐብደላህ ቢን ሷሊሕ አልፈውዛን የተወሰኑ ኪታቦቻቸውን አይቻለሁ አዘገጃጀታቸው በጣም ግሩም ነው። ሸርሖቻቸው ጥንቅቅ ብለው የተዘጋጁ ናቸው።
1- ሚንሓቱል ዐላም ማውጫውን ጨምሮ 11 ሙጀለድ የቡሉጉል መራም ሸርሕ ነው። pdf ፋይል ነው ሙሉውን ያነበብኩት። እጅግ በጣም ምርጥ ሸርሕ ነው።
2- መውሪዱል አፍሃም 4 ሙጀለድ የዑምደቱል አሕካም ሸርሕ ነው። ዑምዳን ለማስተማር የምጠቀመው እሱንና የዛይድ አልወሷቢይን ሚስኩል ኺታም ነው። በጣም ምርጥ ሸርሕ ነው።
3- ተዕጂሉ ነዳ የቀጥሩ ነዳ ምርጥ ሸርሕ ነው።
4- ደሊሉ ሳሊክ የአልፈየቱ ኢብኒ ማሊክ ሁለት ሙጀለድ ሸርሕ ነው። ገዝቼ አስቀምጫለሁ። የተሻለ ለመጠቀም በሚል አንድ የድምፅ ትምህርት ይዤ ልከታተለው አስቤያለሁ ኢንሻአላህ። ዛሬ ነገ እያልኩ እስካሁን ገና አላየሁትም።
ሌሎችም በርከት ያሉ ኪታቦች አሏቸው። አቅሙና ፍላጎቱ ያላችሁ ኪታቦቻቸውን ብትገዙ ትጠቀማላችሁ። ማግኘት የማትችሉ በ pdf መልክ በዚህ ቻናል ታገኟቸዋላችሁ፦
https://t.me/ktbAlfuzan
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor