የጥንቃቄ ማሳሰቢያ!
በቅርቡ ጋሊኮማ በኮሚሽን በአገናኝነት የንግድ ስራዎች ኤጀንሲ በሚል የድርጅት ስም፣ ከሲንቄ ባንክ ጋር ህጋዊ ግንኙነት ያለው በማስመሰልና ባንኩ ጥበቃ ለመቅጠር የሚፈልግ መሆኑን በመግለጽ፣ የመከላከያ፣ ሚሊሻና ፖሊስ አባላት የነበራችሁ “አዋሽ 7 ህዳሴ መውረጃ” ተብሎ በተጠቀሰ የቦታ አድራሻ በአካል መቅረብ እንዲመዘገቡ የሚጋብዝ ማስታወቂያ ግድግዳ ላይ በመለጠፍ የማጭበርበር ስራ እየተካሄደ እንዳለ ደርሰንበታል፡፡
በመሆኑም፣ ከላይ ስሙ ከተጠቀሰ አገናኝ ኤጀንሲ ከባንካችን ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የሌለው እና የተለጠፈዉ ማስታወቂያም ከባንኩ እውቅና ዉጭ መሆኑን እያሳሰብን፣ ማንኛውም ግለሰብ የባንኩን የስራ ቅጥር በተመለከተ መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የባንኩ ማህበራዊ ድረ-ገጾች መከታተል የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
በተጨማሪም፣ የባንኩ ነጻ የስልክ መስመር በሆነው 871 ላይ በመደወል ማንኛውንም መረጃ ማግኘት እንደሚቻል እንገልጻለን፡፡
Follow us on
Telegram -https://t.me/SiinqeeBanksc
Facebook -https://www.facebook.com/Siinqeebank
Instagram -https://www.instagram.com/siinqeebankofficialpage/
Linkedin -https://www.linkedin.com/notifications/?filter=all
Twitter -https://twitter.com/home
Tiktok -https://www.tiktok.com/@siinqeebank?_t=8eiXfQeppv3&_r=1
Youtube -https://youtube.com/@siinqeebank1267