በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የንጹሃን ዜጎች ግድያ በአስከፊ መልኩ መቀጠሉን መረጃዎች ያመለክታሉ። ለግድያዎቹ መንግስት ኦነግ ሸኔ ብሎ ለሚጠራው የኦነግ( ኦነሰ) ታጣቂ ተጠያቂ ሲያደርግ የአካባቢው ነዋሪዎች ደግሞ መንግስት ከታጣቂዎች ጥቃት ባለመጠበቁ እራሱ መንግስትን ተጠያቂ ያደርጋሉ። በሌላ በኩል በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነሰ) መካከል የሰላም ስምምነት ላይ ተደርሷል ሲል የኦሮሚያ ክልልዊ መንግስት አስታውቋል፡፡ሰሞኑ በክልሉ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ በኩል በተሰራጨው መግለጫው “የታጣቂ ቡድኑ ተወካይ አቶ ሰኚ ነጋሳ በታጣቂዎች በኩል ቀርበው ስምምነቱን ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ተወካይ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጋር የሰላም ስምምነቱን መፈረማቸውን ተገልጿል።
በአንጻሩኦነግ (ኦነሰ) "ከኦሮምያ ክልል መንግስት የሰላም ስምምነት የተፈራረመው በቡድኑ ተቀባይነት ከሌለው አመራር ጋር ነው” ነው ሲል ገልጿል።
በአማራ ክልል ከሚዋጉ የፋኖ ሃይሎች ጋር በክልሉና በፌደራል መንግስቶች ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪዎች ቢቀርቡም ለውጤት የሚያደርሱ ተጨባጭ እርምጃዎች እንደሌሉ ግን መረጃዎች ያመለክታሉ። በመሆኑም በክልሉ በድሮን ጭምር በርካታ ንጹሃን ዜጎች እየተገደሉ እንደሆነ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጓቾችና የዜና አውታሮች ዘግበዋል።

https://t.me/Tamrinmedia