Zamzam Bank S.C


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


The only Islamic financial in Ethiopia@zamzambankbot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri






በዘምዘም ባንክ ቅርንጫፎች በመገኘት የኤቲኤም ካርድ መጠየቂያ ቅጽን በመሙላት ዘምዘም ኤቲኤም ካርድን እንዲወስዱ በአክብሮት
እንጋብዛለን ።
ዘምዘም ኤቲኤም ካርድን በሁሉም የኤቲኤምና ፖዝ ማሽኖች ላይ መጠቀም ይችላሉ።
#ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ




የኡሙ ኩልስመ፡ የሙሉካ ልጆች፤
የእምነት ተምሳሌት፡ የሐጅ አሊዬ ፈርጦች፤
የጥንካሬ ምንጭ፡ የጥበብ ውጤቶች፤
ባህላቸው ሱና፡ የሃቢብ ወዳጆች፤
ሓራም ሚጠየፉ፤ ሃላል ነው ከስባቸው፤
ተጨማሪ ደስታ፡ ሐሴት ሊሆናቸው፤
ተወዳጅ ባንካችን፡ ዘምዘም መጣላቸው፡፡

ዘምዘም ባንክ

ወራቤ አግኖት ሕንፃ ላይ በቅርብ ቀን ይጠብቁን


አዲሱ የሸሪሀ ህግን በመከተል የሚተዳደረው ዘምዘም ባንክ የባንኩን በሀላል የመጀመር ብስራት በማብሰር ልዮ ልዮ ስጦታዎችን ለደንበኞቹ ይዞ መቷል
#የ2014 በጀት አመት#ያጋሩ ይሸለሙ
https://t.me/Zemzembanksc

እንኳን ደስ አላችሁ የዘምዘም ባንክ እድገት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ 10 በመቶ ወደ 40 በመቶ ማደጉን ምክንያት በማድረግ የባንካችን ፕሬዝዳንት #አቶ_ከድር_ከማል እስከ መስከረም_30 ብቻ የሚቆይ #የቴሌግራም_ገፅ ማነቃቂያ የሚሆን ሽልማቶች ተዘጋጅቷል።

https://t.me/Zemzembanksc
እስከ_መስከረም_30 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ # ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል!
# 1ኛ . ለ100 እድለኞች ከ30,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 42 ኢንች ፍላት ስክሪን ቲቪዎች እና ከ10,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው የቤት እቃዎች
# 2ኛ . ለ 80 እድለኞች 20ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ15,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤
# 3ኛ . ለ 75 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 7,000 ብር የሚያወጡ Infinix ሞባይል ቀፎዎች
# 4ኛ . ለ 50 እድለኞች 10ሺ ብር እና የSAMSUNG A10S የሞባይል ቀፎዎች
# 5ኛ . ለ 20 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTechno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #መስከረም_30 2014 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ።


ልብ ይበሉ‼️

በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት # በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ!
ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይተግብሩ።

1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

https://t.me/Zemzembanksc

2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤
(ልብ ይበሉ! ብዙ ሰዎችን # add ባደረጉ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!)

https://t.me/Zemzembanksc


Bethel coming Soon.














ለዘመናት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዘምዘም ባንክ ለሐገራችን ኢትዮጵያ የመጀመሪያው ከወለድ ነጻ ባንክ በመሆን አገልግሎት መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ባንካችን የሸሪአን መርህን መሰረት ባደረገ መልኩ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን አገልግሎቱንም የሚሰጡት በባንክ ዘርፍ የዳበረ ልምድ ያላቸው ስመጥር ባለሞያዎች ናቸው፡፡ የኮር ባንኪነግ ሲስተማችን አጅግ ዘመናዊ ሲሆን በሲስተም አቅራቢዎችና በሸሪአ ባለሞያዎች በኩል ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያለው ነው፡፡

የነገውን የመክፈቻ ስነስርአት በቀጥታ ከፌስብክ ገጻችን ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ መከታተል ትችላላቸሁ


Congratulations to all ZZB dreamers. After 13 years journey, here we are, and we continue together for better future.
نزف البشرى لكل أولئك الذين صدقوا حلم بنك زمزم. تحققت اليوم أحلامكم، بعد رحلة دامت ١٣ عاما، ونأمل سويا بغد أفضل للجميع.
Gammadnee, Gammada. Bara 13 booda hamileen Baankii ZamZam dhugaa taate. Hegereen tan tanaa olii akaa taatu mama hin qabnu.


ክቡራትና ክቡራን የዘምዘም ባንክ ቤተሰቦች
በድጋሚ እንኳን ደስያላችሁ
በዛሬዉ እለት የባንክ ንግድ ሥራ ፈቃድ በብሔራዊ ባንክ ገዠ ክቡር ዶ/ር ይናገር ደሴ
እጅ በስካይ ላይት ሀቴል በተደረገ ደማቅ ሥነ ሥርዓት ለዘምዘም ባንክ ተሰጥቷል። የባንኩ ገዥ ባደረጉት ንግግር በሀገራችን የመጀመሪያዉ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ ለሆነዉ ዘምዘም ባንክ በልዩ ዝግጅት ፈቃዱን ለመስጠት ያስፈለገዉ ከበርካታ አመታት ድካምና ትእግስት በሗላ እዉን የሆነዉ ይህ ባንክ በሀገራችን የተጀመረዉ ለዉጥ ማሳያና በመስኮት ሲሰጥ ለቆየዉ የወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የበለጠ ድምቀትና ጥንካሬ የሚፈጥር መሆኑን ለማመልከት ጭምር ነዉ ብለዋል። የወለድ ነፃ ባንክ በእምነታቸዉ ምክንያት ከወለድ ጋር ለመተሳሰር ለማይፈልጉ ዜጎቻችን ብቻ ሳይሆን አገልግሎቱን ለሚሹ ሁሉ ታላቅ ስጦታ ነዉ ብለዋል- ክቡር ዶ/ር ይናገር ደሴ።


ከወለድ ነጻ አገልግሎት የሚሰጠው ዘምዘም ባንክ የስራ ፍቃድ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ወለድ አልባ ባንክ የስራ ፍቃድ ርክክብ በዘምዘም ባንክ እና ብሄራዊ ባንክ መካከል ተደረገ።

ዘምዘም ባንክ ከ13 አመታት የአክሲዮን ምስረታ በኋላ ወደስራ የሚያስገባውን ፍቃድ ዛሬ አግኝቷል።

ባንኩ በዘርፉ ከፍተኛ የስራ ልምድና የትምህርት ዝግጁነት አላቸው ያላቸውን ወይዘሮ መሊካ በድሪን ዋና ስራ አስፈጻሚው አድርጎ አስተዋውቋል።

የብሄራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ በሃገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውና ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ አገልግሎት የሚሰጠው ዘምዘም ባንክ የስራ ፍቃድ በማግኘቱ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።

ባንኩ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ አገልግሎትን በመላ ሃገሪቱ ለማዳረስና ውስንነት ያለበትን የፋይናንስ ተደራሽነት ተግባራዊ ለማድረግ አጋዥ መሆኑንም ተናግረዋል።

ዘምዘም ባንክ ተጨማሪ የባንክ አገልግሎት ሰጭ እንደመሆኑ ማንኛውም የህብረተሰብ ክፍል ሊጠቀምበት የሚችል አማራጭ ባንክ እንደሚሆን እምነታቸውንም ገልጸዋል።




📜📜📜📜📜📜📜
#Products and Services of ZZB
.
ZamZam Bank will focus on special innovative products and personalized service while providing customers with the financial sophistication typically offered by other banks. In its lending services, it will include commercial and residential construction loans, commercial real estate loans, industrial loans, general commercial loans, and all other types of loans. It will offer a broad array of deposit services including checking account, saving accounts, and time deposits. In addition, it will also render international banking services such as opening letters of credit, foreign exchange, other documentary services, money transfer, guarantees, etc. These services are expected to be provided through a variety of delivery systems including full-service branch offices, automated teller machines, telephone banking and Internet banking.

@ZemzemBanksc

19 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

5 770

obunachilar
Kanal statistikasi