Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
ግፍ ደረሰብኝ የሚል አካል የሌሎችን ህመም መረዳት ሲያቅተው ይደንቃል?
~
በሃገራችን የብዙ ብሄር ሰዎች በማንነታችን ተገፋን፣ ተበደልን፣ ተጨፈጨፍን ሲሉ ይሰማል። ፍልስጤማውያን ላይ የሚደርሰውን በደል ግን ሰበብ እየፈለጉ ሲደግፉ ይታያሉ። ለምን? በደሉ እነርሱ ላይ ካልሆነ ወይም የሚጠሉት ላይ ከሆነ ይደግፋሉ ማለት ነው።
ሌላም የሚገርም ነገር አለ። ውጭ ሃገር ላይ በመጤነቱ ሲበደል የሚከፋው አካል ለምንድነው በሃገር ውስጥ ሰዎች ዘራቸው እየተለየ መጤ ተብለው የሚፈናቀሉበትን በዳይ አካሄድ የሚደግፈው? መከራ እንኳን የማያስተምረን አስገራሚ ፍጡሮች ነን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor