Postlar filtri


አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቶናል።
ዝግጁ ናችሁ?

👉ከህዳር 18 እስከ 21 2016 ዓ.ም
በገርዓልታ ተራሮች ፣   አቡነ ይምዓታ ፍልፍል ዋሻ ቤተ መቅደስ ፣  ጥንታዊ ታሪክ ያላቸው  ቆርቆር ማሪያም ፣ አቡነ ዳንሄል ፣ አቡነ ገብረ ሚካኤል ቆራሮ ፣ ዮሐንስ ማህቁዲ ፣ ደብረ ፂዮን አቡነ አብርሃም  ፣ አብርሃ ወሓፅብሃ ፣ ማሪያም ውቅሮ እንዲሁም ሌሎችም ጥንታዊ እና ታሪካዊ አብያተ ክርስቲያናት እና ገዳማትን የምንጎበኝ ይሆናል።

በተጨማሪም ህዳር 20 ወደ ጥንታዊቷ የ አክሱም ከተማ በማምራት የአክሱም ፂዮን ዓመታዊ ክብረ በዓልን ከዋዜማው ጀምሮ እስከ ዋናው  የህዳር 21  ክብረ በዓል ድረስ የምንታደምበት ጉዞ።

ቀኑ እየደረሰ ነው።

👉 በጣም ጥቂት ወንበሮች ብቻ ቀርተውናል።

የቀሩንን ጥቂት ቦታዎች ለማግኘት ተከታዮቹን የመመዝገቢያ  አድራሻዎች ብቻ ይጠቀሙ!

+251964423971 ፣ +251942545470   @guzoadwahiking , @guzoad , @miki_2012

👉 ማሳሰቢያ:-  የጉዟችን ዕለት እየቀረበ ነው ፤ እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ቲኬት  ክፍያ ዋጋ  በየዕለቱ እየጨመረ ይገኛል። ስለዚህም በዚህ ጉዞ ለመሳተፍ እርግጠኛ የሆናችሁ ተጓዦች በወቅቱ የመዋጮ ክፍያችሁን በመፈፀም በአፋጣኝ  ከላይ በተጠቀሱት የ ቴሌግራም የስልክ  አድራሻዎች  ሙሉ ስማችሁን እና ስልክ ቁጥራችሁን በመላክ በጊዜ እንድታሳውቁን እንጠይቃለን።

መልካም ምሽት ይሁንልን።

#ethiopia #landoforigins #guzoadwahiking
#visitEthiopia #exploreTigrai #travelethiopia




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
8 ቀናት ብቻ ቀርቶናል።

👉የዓመቱ 6ኛ ጉዟችን  - ከህዳር18 -21 ለአራት ቀናት በትግራይ ።

የክፍያ ቅናሽ ዕድሉ ዛሬ ያበቃል !!

ከቁጭት ለመዳን አሁኑኑ ይፍጠኑ @guzoadwahiking , @miki_2012 , @guzoad  +251964423971 ፣ +251942545470

#ethiopia #landoforigins #guzoadwahiking


እናመሰግናለን 🙏

የቀሩንን ውስን ወንበሮች ለማግኘት ተከታዮቹን የመመዝገቢያ አድራሻዎች ብቻ ይጠቀሙ!

@guzoadwahiking ,  @miki_2012 , @guzoad ወይንም በ +251964423971 ፣ +251942545470  ፈጥነው ይደውሉ።

መልካም ምሽት ይሁንልን።

#ethiopia #landoforigins #guzoadwahiking


የዓመቱ ታላቅ  ጉዞ ሊካሄድ 10 ቀናት ብቻ ቀርቶታል !! ዝግጁ ናችሁ?

ጉዞ ወደ ገርዓልታ ተራሮች እንዲሁም አክሱም !

👉 ቀድመው ክፍያ ለሚፈፅሙ ጥቂት ተጓዦች ብቻ ያዘጋጀነው  የክፍያ ቅናሽ ዕድል ለሁለት ቀናት ብቻ ይቆያል።  

አሁኑኑ ፈጥኖ ቦታ ማስያዝ ያዋጣል።

👉👉👉  ልብ ይበሉ በዚህ ጉዞ ላይ የሚሳተፉ ተጓዦች  ብዛት በቁጥር 15 ብቻ ይሆናሉ።

በአፋጣኝ በ +251964423971 ፣ +251942545470 ይደውሉልን ወይንም በ @guzoadwahiking , @guzoad , @miki_2012 ''አለሁ'' በማለት አጭር የፅሁፍ መልዕክትይላኩልን።

ተጨማሪ የጉዞ መረጃዎችን በውስጥ መስመር  ብቻ የምንልክ ይሆናል::

መልካም ቀን!


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Get Ready !!!


ሚሊዮኖች የሚታደሙበትን የህዳር 21 አክሱም ፂዮን ዓመታዊ ክብረ በዓል መሰረት አድርጎ የተዘጋጀው የዓመቱ አራተኛ የካምፒንግ ጉዟችን  ከህዳር 18-21 ለአራት ቀናት ሊካሄድ ነው። 

መነሻችን ህዳር 18  ከጠዋቱ 01:05 ከቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲሆን ፤ ከ 1:30 ሰዓት በረራ በኋላ  ከጠዋቱ 2:35  መቀሌ ከተማ  በሚገኘው አሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ በመድረስ  የዓመቱ ታላቁ ጉዟችንን እንጀምራለን።

👉በአራቱ ቀናት ቆይታችን ከባሕር ጠለል በላይ በ2,580 ሜትር ከፍታ ላይ የሚገኘው እጅግ አስገራሚው የገርዓልታ አቡነ ይምዓታ ፍልፍል ዋሻ ቤተ መቅደስ ፣ ጥንታዊ ታሪክ ያላቸው  ቆርቆር ማሪያም ፣ አቡነ ዳንሄል ፣ አቡነ ገብረ ሚካኤል ቆራሮ ፣ ዮሐንስ ማህቁዲ ፣ ደብረ ፂዮን አቡነ አብርሃም  ፣ አብርሃ ወሓፅብሃ ፣ ማሪያም ውቅሮ እንዲሁም ሌሎችም ጥንታዊ እና ታሪካዊ አብያተ ክርስቲያናት እና ገዳማትን የምንጎበኝ ይሆናል። እንዲሁም ህዳር 20 ወደ ጥንታዊቷ የ አክሱም ከተማ በማምራት የአክሱም ፂዮን ዓመታዊ ክብረ ዓልን ከዋዜማው ጀምሮ እስከ ዋናው  የህዳር 21 ክብረ በዓል ድረስ የምንታደም  ይሆናል።

ይህ ታሪካዊ ጉዞ በፍፁም እንዳያመልጣችሁ !!

👉 በዚህ ጉዞ የሚሳተፉ  ተጓዦች ብዛት በቁጥር 15 ብቻ ይሆናሉ።

ቀድሞ የተመዘገበ ከልዩ ቅናሽ ጋር ፤ ቀድሞ ይስተናገዳል !!

ለተጨማሪ የጉዞ መረጃዎች እና ምዝገባ በተከታዮቹ የስልክ አድራሻዎች ያገኙናል።

👉  +251964423971 ፣ +251942545470  እንዲሁም በቴሌግራም @guzoadwahiking , @guzoad , @miki_2012 ያገኙናል ።

#ethiopia #landoforigins #guzoadwahiking #tigrai #axum #gheralta #abuneyemata


ፕሮግራማችሁን ከወዲሁ አስተካክሉ !
ሶስት ትላልቅ ጉዞዎች ከፊታችን ይጠብቁናል !
ማነው ዝግጁ?
ለተጨማሪ መረጃዎች በተከታዮቹ  የስልክ አድራሻዎች ያገኙናል
👉  +251964423971 ፣ +251942545470  ወይንም በቴሌግራም @guzoadwahiking , @guzoad , @miki_2012

መልካም ቀን ይሁንልን!

#ethiopia #landoforigins #guzoadwahiking


ቅዳሜ ህዳር 01 2016 ዓ.ም በአላይደጌ አሰቦት ብሔራዊ ፓርክ የነበረንን የ game drive ውሎ አጠናቀን አመሻሹን ወደ ዶሆ ሎጅ በመኪናችን በማቅናት ይህን የመሰለ ምርጥ ጊዜ  ማሳለፍ ችለናን።  

በዶሆ ሎጅ የነበረን የአንድ ምሽት ቆይታ እጅግ ያማረ እንዲሆን በፍቅር  ያስተናገዱንን አጠቃላይ የሎጁ ሰራተኞችን ከልብ ለማመስገን እንወዳለን።

እንደሁልጊዜው ሁሉ ጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግን ምርጫችሁ በማድረግ አብራችሁን ለተጓዛችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬም ከልብ የሆነ ምስጋናችንን ተቀበሉን።

እጅግ እናመሰግናለን ፤ በቅርቡ በሌላ የጉዞ መዳረሻ የምንገናኝ ይሆናል። በቸር ያገናኘን!

👉 ጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ከቀጣይ የሶስት ወራት የጉዞ ዕቅዶቹ ጋር በቅርቡ ይመለሳል።

ለማንኛውም አይነት ጥቆማዎች እንዲሁም የጉዞ ምዝገባ  በተከታዮቹ አድራሻዎች ያገኙናል @guzoadwahiking , @guzoad , @miki_2012
👉  +251964423971 ፣ +251942545470 

መልካም ቀን ይሁንልን!

#ethiopia #landoforigins #guzoadwahiking





11 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

7 449

obunachilar
Kanal statistikasi