Dashen Bank

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 880 branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ታህሣሥ 25/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank

የአሸናፊዎች ዝርዝር፡

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! ነገ በሌላ ጥያቄ ይጠብቁን::

ይመልሱ ይሸለሙ!!!

የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም

#Dashen #Bank #DashenBank #Quiz #quiz #quiztime #Questions

8k 1 6 588 60

“የፈጠራና የነቃ ተሳትፎ ወርን ስናከብር ተለዋዋጭ የሆነውን ዓለም ከግምት በማስገባት ሊሆን ይገባል” - አቶ አስፋው ዓለሙ

ዳሸን ባንክ የፈጠራ ባህልና የነቃ ተሳትፎ ወርን አከበረ

ባንኩ በየዓመቱ የሚያከብረው የፈጠራ ባህልና የነቃ ተሳትፎን ለማሳደግ ያለመ መርሐ-ግብር አዘጋጅቷል።

በመርሐ-ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የዳሸን ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው ዓለሙ" ባንካችን የፈጠራ ሐሳቦችን ወደ ተግባር ለማስገባት ከአለም አቀፍ ተቋማት ጋር ተግባራዊ ያደረጋቸው ስራዎች አበረታች ናቸው" ብለዋል።

በዚህም የክፍያ ስርዓትን ለማሻሻል የተደረጉ ጥረቶች በመልካም ጎናቸው እንደሚጠቀሱ ያነሱት ዋና ስራ አስፈጻሚው በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘርፍ አበረታች ስራዎችን መተግበር እንደተቻለ አብራርተዋል።

ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ዘርፍ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት እየተሰራ እንደሆነም አመላክተዋል።ደንበኛን ማዕከል ያደረገ የፈጠራ ሃሳቦችንን ማሳደግ እንደሚገባም ጠቁመዋል።

የፈጠራና የነቃ ተሳትፎ ወርን ስናከብር ተለዋዋጭ የሆነውን ዓለም ከግምት በማስገባት ሊሆን እንደሚገባም ተናግረዋል።

በዳሸን ባንክ የባንክ ሞደርናይዜሽን ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም ጥላሁን በበኩላቸው የ January ወር የፈጠራና የነቃ ተሳትፎ የምናደርግበት ወር ነው ብለዋል።

የዳሸን ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ የፋይናንስ ዘርፍ አማካሪ አቶ ሙሉጌታ አለባቸው ፈጠራ በሰው ልጆች ህይዎት ላይ እያሳደሩት ያለውን በጎ አስተዋጽኦ አስመልክቶ ሐሳባቸውን አጋርተዋል።

ዳሸን ባንክ በባንክ ኢንደስትሪው ዘርፍ እየተጫወተ ያለው ሚና ተጠቃሽ እንደሆነ አብራርተዋል።

የባንኩን 29ኛ ዓመት አስመልክቶ የኬክ ቆረሳ ስነ-ስርዓት የተከናወነ ሲሆን የፈጠራ ባሕልን በተመለከተ የፓናል ውይይት ተካሂዷል።

6.6k 1 11 22 79

የኀዘን መግለጫ!

የዳሸን ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች ታህሳስ 20/2017 ዓ.ም በሲዳማ ክልል፣ በቦና ዙሪያ ወረዳ በገላና ወንዝ ድልድይ በደረሰ የመኪና አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን፤ ለቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡

ዳሸን ባንክ

8.6k 1 3 27 106

አያምልጥዎ!

ዳሸን ባንክ መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ከታህሣሥ 22-28፣2017 በሽልማት ሊያንበሸብሽዎት ዝግጅቱን አጠናቋል!

ከእርስዎ የሚጠበቀው የቴሌግራም እና የፌስቡክ ገጾቻችንን በመቀላቀል በየቀኑ የምንጠይቃቸውን ጥያቄዎችን መመለስ ብቻ ነው፡፡

የፌስቡክ ገጻችንን ለመቀላቀል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:- https://www.facebook.com/DashenBankOfficial/

የቴሌግራም ገጻችንን ለመቀላቀል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:- https://t.me/DashenBankEthiopia

#Telegram #DashenBank #DashenQuiz #SaturdayQuiz #Ethiopia #quiz #quiztime #fun #Facebook

9.1k 1 18 43 69

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ታህሣሥ 24/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank

እንኳን ለባንካችን 29ኛ ዓመት አደረሰን!

#HappyAnniversary #DashenBank #Anniversary #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Bank

11.3k 1 21 100 207

የአሸናፊዎች ዝርዝር፡

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! ነገ በሌላ ጥያቄ ይጠብቁን::

ይመልሱ ይሸለሙ!!!

የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም

#Dashen #Bank #DashenBank #Quiz #quiz #quiztime #Questions

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ታህሣሥ 23/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
We, at Dashen Bank, wish a happy New Year to all who are celebrating. May the New Year bring you peace, joy, and success. 

#NewYear  #2025  #DashenBank #Bank  #BestWishes 

የአሸናፊዎች ዝርዝር፡

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! ነገ በሌላ ጥያቄ ይጠብቁን::

13k 1 7 37 85

ይመልሱ ይሸለሙ!!!

የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም

#Dashen #Bank #DashenBank #Quiz #quiz #quiztime #Questions

13.5k 1 14 502 80

ከታህሳስ 21 እስከ ጥር 18 ድረስ ክፍያዎን በዳሸን ባንክ ካርዶች እና የክፍያ ማሽኖች ሲፈፅሙ 5% ተመላሽ ገንዘብ ያገኛሉ!

#DashenBank #cashback #POS #Ethiopia #ኢትዮጵያ

Vacant Positions

•Product Development Officer - Retail & MSME
•Senior Loan review Officer

For application and more information, please follow this link: https://shorturl.at/EzU39

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ታህሣሥ 22/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank

ውድ ደንበኞቻችን፣

በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ ያላችሁን ማንኛውንም አስተያየት ወይም ቅሬታ በሚከተሉት መንገዶች ያሳውቁን:-

•በስልክ ቁጥር +251 928 777 770 ወይም +251 925 666 677

•በነጻ የስልክ መስመር 6333 በመደወል

•በኢሜል info@dashenbanksc.com

በተጨማሪም በአቅራብያችሁ በሚገኝ ቅርንጫፍ በአካል በመገኘት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ዳሸን ባንክ ሁልጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ!

አያምልጥዎ!

ዳሸን ባንክ መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ከታህሣሥ 22-28፣2017 በሽልማት ሊያንበሸብሽዎት ዝግጅቱን አጠናቋል!

ከእርስዎ የሚጠበቀው የቴሌግራም እና የፌስቡክ ገጾቻችንን በመቀላቀል በየቀኑ የምንጠይቃቸውን ጥያቄዎችን መመለስ ብቻ ነው፡፡

የፌስቡክ ገጻችንን ለመቀላቀል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:- https://www.facebook.com/DashenBankOfficial/

የቴሌግራም ገጻችንን ለመቀላቀል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:- https://t.me/DashenBankEthiopia

#Telegram #DashenBank #DashenQuiz #SaturdayQuiz #Ethiopia #quiz #quiztime #fun #Facebook

19.2k 2 21 49 109

የአሸናፊዎች ዝርዝር፡

14k 1 6 10 38
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.