😍Best Profile Pictures😍

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha

owner @eidu_kassa 👸
ወደ ትልቁ ቻነሌ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
ምናልባት
በሌላ ሁኔታ በሌላ ጊዜ...

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             ❤️ @Ei_du 💙

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
በሌላው ውድቀት አትሳቅ
ጊዜ ባንተ ላይ ምን እንደሚያመጣ
አታውቅምና።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             ❤️ @Ei_du 💙

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
ጎንበስ ብዬ ሳመስግንህ
መከራው ሄዷል ቀና ሳልል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             ❤️ @Ei_du 💙

4.7k 0 13 14 164

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
ዕድል አልነበረም
እግዚአብሔር ነበር።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             ❤️ @Ei_du 💙

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
⚠️ ማሳሰቢያ በድጋሚ ❗️

⭐️ ቤተሰብ ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ ከዚህ በፊት Not Coin Tab ስታደርጉ ያመለጣችሁ ሌላ አዲስ Tab የሚደረግ bot መቷል ይፍጠኑ በኋላ እንዳይቆጫችቹ ልክ እንደ Not Coin👇👇👇

https://t.me/tapswap_bot?start=r_1973305155

https://t.me/tapswap_bot?start=r_1973305155

✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

6k 0 14 1 14

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
አንዳንድ ነገሮች
ለራሳችን ብቻ መያዝ አስፈላጊ ነው
የምናምነው ሰው ቢኖርም።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             ❤️ @Ei_du 💙

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
✝የአብይ ፆም ስድስተኛ ሳምንት✝
#ገብርኄር

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
💛 @Ei_du 💛

6.9k 0 15 7 100

Send to your best friend😂

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
ህይወት አጭር ናት...ይህም ጽሑፍ እንደዚያው።

የእድሜያችንን መጨረሻ ማንም ሊነግረን አይችልም። ማናችንም ለነገ ዋስትና የለንም፡፡ ስንወጣ እንደምንመለስ እርግጥጠኛ መሆን አንችልም። ስንተኛ እንደምንነቃ ዋስትና የለንም፡፡

በየቀኑ ጠዋት ከእንቅልፍህ ስትነቃ እያንዳንዱ ቀን ስጦታ እንደሆነ አስተውል። ከተኛህበት ተነስተህ ለዛሬ በረከት በቅተሀል። የተሰጠህን ተጨማሪ ቀን እንደ በረከት ቁጠረው፤

እግዚአብሔር አመስግን ::

Share -> @ei_du

8.6k 0 20 14 148

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
ጥቂት ስትናገር
ቃላቶችህ ክብደት ይኖራቸዋል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             ❤️ @Ei_du 💙

9.5k 0 10 13 105

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
አንዳንድ ሰው
በተፈጥሮ ፍቅር ነው
ሳትፈልግ ትወደዋለህ❤️

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             ❤️ @Ei_du 💙

9.6k 0 25 16 166

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
☪️Eid Al-fitr ☪️
ኢድ አልፈጥር

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
💛 @Ei_du 💛

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
Eid Al-fitr
ለመላው የእስልምና እምነት
ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል
በሰላም አደረሳችሁ።

☪ ዒድ ሙባረክ ☪

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
💛 @Ei_du 💛

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
ለመላው የእስልምና እምነት
ተከታዮቹ በሙሉ እንኳን
ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር
በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
💛 @Ei_du 💛

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
☪️EID MUBARAK☪️
       ኢድ ሙባረክ

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
              💛 @Ei_du 💛

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
☪️EID MUBARAK☪️
ኢድ ሙባረክ

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
💛 @Ei_du 💛

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል
በሰላም አደረሳችሁ።

☪ ኢድ ሙባረክ ☪

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
ለመቆየት
ምንም ምክንያት አለማግኘት
ለመሄድ ጥሩ ምክንያት ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
             ❤️ @Ei_du 💙

💛Best ፕሮፋይል Pictures💛 dan repost
የዒድ አልፈጥር በዓል ረቡዕ ነው።

ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ አልታየችም ፤ በመሆኑም የዒድ አልፈጥር በዓል ረቡዕ ይከበራል።

ነገ ማክሰኞ የረመዷን #የመጨረሻው ሰላሳኛ ቀን ይሆናል።

@ei_du

8.5k 0 57 14 81
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.