Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
👆④ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…በነገራችን፣ በጨዋታችን መሃል የወያኔው አሮጌ አለቃ አይተ ደብረጽዮን መጀመሪያውኑ ሲጀመር እንዴት ወደ አዲስ አበባ ሊመጣ ቻለ? መጥቶስ ከአቢይ ጋር ምን ተመካከሩ? ከተገናኙ በኋላ በሀገሪቷ እየተፈጸሙ ያሉትን ድርጊቶችን ምስሎቹን ገጣጥማችሁ ስታዩ ምን ዓይነት ምሥል ዓያችሁ? ከደብረ ፂ እና ከ4ተኛ ጨው የምክክር ውጤት በኋላ ሰው ሲታረድ የሚያሳይ የቆየ ድራማ አምጥተው ኦሮሚያ ውስጥ የሕዝብ ቁጣ ለመቀስቀስ የሄዱበትን ርቀትስ አያታችኋል? ወያኔን ለመውጋት ወለጋ ውስጥ በቶሌ ቀበሌ ዐማሮችን ጨፍጭፎ፣ በፓርላማ ውስጥ የፓርላማ አባላትን እምባ አራጭቶ፣ ኢትዮጵያውያንን በሙሉ በእልህ አስነሥቶ ትግራይ ክተት እንዳሳወጀው ሁሉ አሁንም የፈለገው ኦሮሚያ ውስጥ እሳት አስነሥቶ ዐማራ ላይ ለመቀወጥ እንደዚያ ነበር። ግን አልተሳክቶም። ከዚያስ ከዚያ አጀንዳውን ወደ ትግራይ አዞሩና ከዚህ በፊት የትግሬ ወታደር ትጥቁን ፈትቷል ብለው ዐዋጅ እንዳላሳወጁ ያንን ረስተው የትግሬ ጎረምሶች የተራቡ፣ ሥራ አጥ ስልችት ያለ የመረረ፣ የጨፈገገ ፊት ያላቸው ወጣቶች የቡድንና የግል መሣሪያ አምጥተው ለሀገር መከላከያ ሲያቀርቡ በቪድዮ ሲሠራጭ ወለ። ከተረሳ ዓመት ያለፈውን የፌክ ስምምነታቸውን እንደ አዲስ ፈልፍለው አመጡት። ህውሓት ትጥቅ ፈታ፣ የአፍሪካን ኅብረትም ምስክር ሆኖ ታየ። እግርህንም፣ ሞኝህንም ብላ። ወዲያው ደግሞ ተቃውሞ ከትግሬ ዲያስፖራ ሲበዛ አንዱ የትግሬ ባለሥልጣን ወጥቶ "ተረጋጉ መሣሪያው ከትግራይ አይወጣም፣ እዚሁ ትግራይ ውስጥ ነው የሚቀመጠው ብሎ እርፍ" (ቪድዮው አለኝ)
"…ስለዚህ ጨው እና ደፂ ቢሳካላቸዉ ኖሮ ኦሮሞና ትግሬን በብርሃን ፍጥነት አደራጅተው በማስነሣት፣ በሕዝብ ማዕበል ዐማራዉን በመጨፍጨፍና በመውረር ታሪክ ሊሠሩ ነበር የፈለጉት ብለን ብንጠረጥር አይፈረድብንም። ከኦሮሞው ይልቅ የትግሬዎቹ እኮ ባሰባቸው። ተናደዱ አይገልጸውም። አንዷማ ምን አለች "ዐማራ እንጂ ኦሮሞ አራጅ አይደለም" አላለችም። አይ ትግሬ አሳዘኑኝ ከምር። ያ ቢሳካላቸው ኖሮ ነገም የሚያደርጉት ቢሆንም ምን አልባት ኦሮሚያ ውስጥ በሚልዮን የሚቆጠር ዐማራ ጉዳት ይደርስበት ነበር። አንዱም በቪድዮ ወጥቶ እኔም በሀገሬ አንድ አሳርጃለሁ ብሎ እናንተም ጀምሩ እንጂ እያለ በቪድዮ ሲያወራ ይዤዋለሁ። የሆነው ሆኖ መዘናጋት አያስፈልግም። ሕወሓት ትጥቅ ፈታች ተብሎ ከተነገረህ ህወሓት ልትወርህ ነው ማለት ነው። ባታደርገውም ህወሓትንም በዓይነ ቁራኛ መከታተሉ አስፈላጊ ነው። ህወሓት ለመደች ተብሎ በኪስ አትያዝም። ነግሬሃለሁ። አሁን ግንቦቴውም፣ እስክንድራውያንም አይተባበሩም ማለት አይቻልም። ገፍቶ የሚመጣውን ምሱን መስጠት፣ በዚያውም ከሚገባው በላይ ራስን ማጠናከር፣ አንድነቱን ማፍጠን ያስፈልጋል። ዳያስጶራውም በጨዋ ደንብ ከግንቦቴና ከፌክ ኢትዮጵያኒስቱ የጸዳ የተቃውሞ ሰልፉን አጠንክሮ መቀጠል አለበት።
"…አይታችሁልኛል ግን ከተትናንት ጀምሮ ብልጽግናዎች በግልፅ ጭንብላቸውን አውልቀው ቲክቶክ ላይ እየተንጫጩ ነው። የሰላሌው ኦሮማይዝድ የተደረገው ዐማራው መስፍን ፈይሳም እንዲሁ ሲያቀረሽ ነው ያመሸው። ብልጽግና ከወደቀ አብሬ እወድቃለሁ እንጂ ዓይኔ እያየ ጎፈንድሚ ሰብስቦ የረዳኝ ዐማራ አራት ኪሎ አይገባትም ሲል ነበር ያመሸው። NO WAR ሲል የከረመው ፓስተር አያና እና ሌሎችም ብልጽግና ሰዎች ጂጂ ኪያ ቤት ከፍታላቸው ስታስለፈልፋቸው ነበር የመሸችው። እነዚህ ጎጋዎች የመንግሥት ተቀዳሚ ተግባር የዜጎችን ደኅንነት መጠበቅ መሆኑን ረስተዋል። ድርጊቱን ማንም ቢያደርገው እኮ ይሄ የሚያሳየው መንግሥት የሚባለው ተቋም አለመኖሩን፣ ሕግና ፍትህ መጥፋቱን፣ ሀገር በሴተኛ እና ወንድኛ አዳሪዎች እጅ መውደቋን ነው የሚያሳየው። እና መንግሥት ተብዬውም በሕይወት ካለም ተጠያቂው ራሱ መንግሥት መሆኑን ነው የዘነጉት። የኦሮሞ መንግሥት ውድቀት፣ ኦሮሞ ሀገር አረጋግቶ መምራት አይችልም የሚባለውን ይትበሃል እያረጋገጡ መሆናቸውም አልገባቸውም። ወናፍ ሁላ ጭንብሉ ነው የተገፈፈው። ያ አላህ በስማም ብለህ እረደው እያለ፣ የሚታረድ የተባለውም ሰው ጥርት ባለ አማርኛ የእናንተው ወገን ነኝ እያለው እየተሰማ፣ ቀሽም ድራማ ሠርተው፣ ከሠሩትም በኋላ ደንግጠው አጥፍተው አፍረው ካፈርኩም አይመልሰኝ ብለው ዋይ ዋይ የሚሉት ሁላ ናቸው የተገለጡት። አይ እነ ኖ ዋር። ደራ ላይ እኚያ የመስጊድ ኢማም ከነቤተሰባቸው ሸኔ ሲያርዳቸው ሲሳለቅ የነበረ ሁላ አሁን አዛኝ ቅቤ አንጓች ሆኖ ቢዘበዝብ ማን ይሰማዋል? መርጦ አልቃሽ ሁላ። ወንጀለኛ አራጁን ለፍርድ ማቅረብ እንጂ የምን በዘብዘብ ነው። አንተ እጨርሳለሁ ስትል አንተንስ የሚጨርስ ይጠፋልብለህ ነው እንዴ? ገተት ሁላ።
"…አሁን እነ ሽመልስ አብዲሳ መንዳት የሚችሉት የኦሮሞን የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ ነው። የኦሮሞን የሃይስኩልና የመዋዕለ ሕፃናትንም ሊያሰልፉ ይችላሉ። አዎ መንዳት፣ ሆሽ ማለት የሚችሉት እነሱን ብቻ ነው። ያ ደግሞ መብታቸው ነው። የትግሬ ተማሪ ትምህርቱን አቁሞ፣ የዐማራ ተማሪ ትምህርቱን አቁሞ በጦርነት እየነደደ የኦሮሞ ተማሪ ተረጋግቶ መማሩ ራሱ አስቂኝ ነበር። እናም ጥሩ ነው። ደጋግመው ቢወጡ እንደውም ሸጋ ነው። ተምሮስ ሥራ የለ። ስለዚህ ቢሰለፉ መልካም ነው። ቆይቶ ያው ሰልፍ ብለው የወጡትን ብልጽግና መልሶ እየረበሹ ነው ብሎ አፍሶ ወስዶ መከላከያ ነው የሚያድርጋቸው። የናዝሬት፣ ሞጆ፣ ዱከም፣ ደብረዘይት አፈሳ በቂ አልሆነም። አሁን ይሄን ሀገር ተርቦ ዳቦ እየወረወረ አድማ የጀመረን የኦሮሞ ጥጋበኛ ተማሪ ራሱ ብልጽግና ሸክሽኮ ልክ ያገባዋል። በፌክ አጀንዳ መነዳት ትርፉ ይሄው ነው።
"…በደቡብ ክልል የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ ስላልተክፈላቸው ሥራ መሄድ አቁመዋል። ለመንግሥት ሠራተኞች መስከረም ላይ ይጨመራል የተባለው ደሞዝ ይኸው የገና ጾም ገባ ወፍ የለም። ድሮን የሚገዛው የአቢይ አገዛዝ ነዳጅ ማስገባት አቅቶት በክልል ነዳጅ የለም። ቤት ፈረሳው ለጉድ ነው። እናም ይሄን ይሄን ሁሉ ትኩረት ለመበተን ያመጡትን አጀንዳ ተሸክመህ ብታዘጠዝጥ ትርፉ ራስህን የባሰ የሞት አደጋ ውስጥ መክተት ነው። ዐማራ እንኳን ሊያርድ የማረካቸውን የብራኑ ጆላን ጦር ነጭ ማኛ የጤፍ እንጀራ እንደሚያበላ ማን በነገራቸው። ማረድ የማን እንደሆነ በዚህ 6 ዓመት ታየ እኮ። ዋነኛው አታጅ የአራጆች አለቃ አቢይ አሕመድ ብትነኩኝ 100 ሺዎችን በአንድ ሌሊት አርጄላችሁ ነው የምወርደው አለላችሁ እኮ። ሃጫሉ ሁንዴሳን ገድለው በዐማራ አሳበው፣ ለፖለቲካቸው ትርፍ ሻሸመኔን ጨምሮ መላ ኦሮሚያ ውስጥ …👇④ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍