🇦🇹#ፋሲል_ከነማ ስፖርት ክለብ ኪሩቤል ደሳለኝን አስፈርሟል!!🇦🇹
ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ 2015 የውድድር አመት በአዲስ መልክ ተጠናክሮ ለመቅረብ አሰልጣኝ ሀይሉ ነጋሽ (ቲጋና) ያስፈልጉኛል የሚላቸውን ተጫዋቾች የክለባችን ቦርድ አመራሮች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን በማነጋገር ላይ የሚገኙ ሲሆን የመስመር አጥቂ ሚና ያለውን ተጫዋች ኪሩቤል ደሳለኝን ለአንድ አመት በሚያቆይ የውል ስምምነት አስፈርመዋል።
በአሜሪካን ሀገር በዩኒቨርሲቲ ውድድር ላይ በተለያዩ የማጥቃት ባህሪያቶች ሚና ተጫውቶ ያሳለፈው ኪሩቤል የሙከራ ጊዜ ተሰጦት አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽን በማሳመኑ የክለባችን ተጫዋች መሆኑ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ተረጋግጧል።
የፋሲል ከነማ አዲሱ ፈራሚ አፄው ኪሩቤል ደሳለኝ እንኳን ደህና መጣህ!!
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
@fasilkenema_sc_official