ጎልጉል NEWS.®️


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Addisababa, Ethiopia
ጥቆማዎችን እንዲሁም መረጃዎችን ለመስጠት የምፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።
👉 @golgulnew_bot
YouTube channel 👇
https://youtube.com/channel/UCdTxu8VrWpxsil5d19N3kCQ
ጎልጉል News- ቀዳሚ ምርጫዎ
News & Media Channel®

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


selam selam kezih gize jemro enderelemedew mereja madresachinn enketlalen


🚨#ተቆርጠው የቀሩ #የህወሓት ታጣቂዎች ቀሚስ ለብሰው #ሴት መስለው እራሳቸውን ደብቀው ለማምለጥ ሲሞክሩ በዚህ መልኩ ተይዘዋል።🤭🤣🤣


የመንግስት መግለጫ …………እየተጠበቀ ነው።

ጥይቱ ግን አሁንም እየተተኮሰ ነው።




ዛሬ በየትኛውም ግንባር ይሄነው የሚባል ውጊያ አልተካሄደም።ሠላም ምርጫችን ነው።2015 የመሳሪያ ድምፅ የማንሰማበት ዘመን እንዲሆን እንመኛለን።ነገር ግን ህውሃት ይህንን ፈላጊ አይመስለኝ።ዛሬ ጳጉሜ 5 ቀን 2014 ከሰአት በኋላ ጀምሮ ተጨማሪ ወራሪ ኃይሉን ከመቀሌ ወደ አለማጣ እያስገባ ነው።ከተንቤ፣ደደቢት፣ሽሬና አዲግራት ሲተኮስበት በራያ ግንባር ማጥቃትን መምረጡ ታውቋል።


ከቃሊም፣ወትወት፣መሀጎ፣ጎብዮና ሮቢት … በከፊል ወደ ቆቦ…

ከዕለቱ ወሳኝ መረጃዎች የተመዘዘ
👇 👇
የህውሃት ወራሪ ሃይል ከቀኑ 11:00 ጀምሮ ከጎብዬና ሮቢት ከፊል ኃይሉን ወደ ቆቦ እየወሰደ ነው።ምክንያቱ ደግሞ ነገ ወይም ከነገ በስቲያ እነ ዶ/ር ደብረፂዮን መግለጫ ስለሚያወጡ ነው። በሚል ነገ ሀሙስ የፀጥታው ም/ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ለሚያደትገው ስብሰባ አቅም ለመሆን ነው።


ጎብዬ—ቃሊም —አዋስ—አድርጎ ወደ ግዳን እና ድልብ ለመሄድ እቅድ እንዳለው የተነገረለት የህውሃት ታጣቂ ስብስብ አስገዳይ በር ከሚባል ቦታ ላይ ዛሬ ማለዳ ውጊያ መክፈቱ ተሰምቷል።እውነትም አስገዳይ በር።


ጎብዬ…‼


ወልቃይት‼

በወልቃይት ጠገዴ ግንባር ህውሃት ጊዜ ወስዶ የሰራው ትልቁ የነጭ ድንጋር ምሽግ በጥምር ጦሩ መሰበሩ ታውቋል።ትናንት ተቀዛቅዞ የዋለው የወልቃይት ግንባር ዛሬ ከፍተኛ ውጊያ ተጋድሎ ተካሂዶ ድል ተመዝግቦበታል።


አደርቃይ ነፃ ከሆነች በኋላ የተገኙት የህውሃት ምሽጎች


አቧሬ‼

በራያ ቆቦ  07 ቀበሌ ልዩ ቦታው አቧሬ በሚባል አካባቢ የሚገኙ አርሶ አደሮች የታጠቁትን የግል ጦር መሳሪያ በህውሃት ታጣቂዎች ለነገ ማክሰኞ አስረክቡ መባላቸው ታውቋል።

ለምን እንሰጣለን በሚል ጥያቄ ላቀረቡ ግለሰቦች አሁን ዝም ካልናችሁ ስንመለስ ህይወት ታጠፉብናላችሁ የሚል ምላሽ እንደሰጧቸው ለማወቅ ተችሏል።


ሀዋዛ ተራራ ነፃ…

ከአመት በላይ በህወሓት ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው የሰሜን ጎንደር የአዳርቃይ ወረዳ ቀበሌዎች ነፃ እየወጡ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።የሐዋዛ ተራራና አካባቢው ህዝብ ነፃ መውጣቱ ታውቋል።


መረጃ ፋኖ!

ግንባር ላይ እየተፋለሙ ያሉት የምስራቅ አማራ ፋኖዎች የቁስለኛ ማሳረፊያና የሎጂስቲክ ካምፓቸውን በፀጥታ አካላት እንዲለቁ ተጠየቁ!

በሀይቅ ከተማ የሚገኘው የምስራቅ አማራ ፋኖ ከዚህ በፊት የአውራጎዳናና የቱርክ የባቡር ፕሮጀክት ካምፕ የነበረን ቦታ ለሎጂስቲክ ማከማቻ ፣ ለቁስለኛና አዲስ ምልምል ሰልጣኞች ማረፊያ ሲገለገልበት የነበረ መሆኑ ይታወቃል፡፡

የትህነግ ወረራ ገና ሳይቆም የመንግሥት የፀጥታ ሀይሎችና አመራሮች ካምፑን እንዲለቁ በተለያዩ ጊዜያት ጫና ሲፈጥሩ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ሠአት ጦሩ ሙሉ በሙሉ ግንባር ተሰልፎ መሪር የሆነ ዋጋን እየከፈለ በሚገኝበት ወቅት ፥ የተለያዩ ተተኳሾች የተቀመጠበትንና በዚህ ሳምንት ብቻ በውጊያ ላይ ቆስለው እያገገሙ ያሉበትን ካምፕ ፥ በዛሬው እለት ከመንግሥት የበላይ አመራሮች ተላክን የሚሉ የታጠቁ አካላት "የስደተኞች ማረፊያ ልናረገው ነውና ለቃችሁ ውጡ! " በማለት አስነዋሪ ተግባር መፈፀማቸው ተገልፇል፡፡

እኚህን ለህዝባቸው ክብር ሲፋለሙ በዚህ ሳምንት እንኳ በርካታ ጀግኖችን የገበሩ ፥ የደሙና የቆሰሉ ፋኖዎችን ማክበር ፣ መደገፍና ማመስገኑ ቢቀር ከስር ከስር እየተከታተሉ ይህን አይነት አሳፋሪና የነቀዘ ተግባር መፈፀማቸውን አጠናክረው መቀጠላቸው በዝምታ ሊታለፍ የማይገባው ጉዳይ ነው፡፡

ይህ ጉዳይ ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጭምር የደረሰ ሲሆን ርዕሰ መስተዳድሩ "ይሄን ያዘዘውን አካል እናጣራለን! ተገቢም አይደለም!" ሲሉ መግለፃቸው ታውቋል፡፡

ይህ በእንዲህ እያለም በኮምቦልቻ ከተማ በሚገኘው ካምፕ የሚገኙት እጅግ በርካታ ፋኞዎች ወደግንባር ለመዝመት ሙሉ ዝግጅት አድርገው ከሳምንት በላይ የመንግሥት አካላትን ቢጠይቁም "ፈቃድ አንሰጣችሁም" ተብለው ጦራቸው እየተጉላላ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡


ሰቆጣ…‼

ከሁለት አቅጣጫ ከአላማጣ በመረዋ እና በኮረም ሀሙሲት አድርጎ ወደ ሰቆጣ ለመግባት የሞከረው የህውሃት ወራሪ ሀይል ከሰዓት በኋላ ከጥምር ጦሩ ጋር ውጊያ ላይ መሆኑ ታውቋል።
ጦርነቱ ከሰቆጣ 10 ኪሜ ወለህ በሚባል ቦታ ሲካሄድ እንደነበረረ ተሰምቷል።ከሰቆጣ ምዕራብ አቅጣጫ ወደ አምደወርቅ እና እብናት የመጓዝ እቅድ ይዘው እንደተነሱ ለማወቅ ተችሏል።


ራያ ግንባር ድጋሜ ወደ ወርቄ ሄደው ለመዋጋት ሀይላቸውን ከመንደፈራ እያጓጓዙ ነው።ወርቄ አካባቢ መዘናጋት አያስፈልግም።


Confirmed👇
ዛሬ በራያ ግንባር ይህ ተፈፅሟል።
①አላማጣ አየር ማረፊያ ወደ መረዋ 1
②ከተኩለሽ ወደ አላማጣ ምልስ 1
③ቆቦ ከተማና ዋጃ መካከል 1
ሶስቱም ቦታ ለግንባሩ የመጣው 3 ታንክ በድሮን ወድሟል።
☞አላማጣ ጫፍ ላይ ሶስት ቦታ ዛፍ ስር ቆመው የነበሩ 4 ሙሉ ተተኳሽ የጦር መሳሪያ የጫኑ ኦራል ተሽከርካሪዎች ባሉበት አመድ እንዲሆኑ ተደርጓል።
ወራሪው ኃይል ከፊሉ እየተዋጋ ብዙው ወደኋላ የተመለሰ አንዱ በዚህ ነው።ሁለተኛው ደግሞ ያስደነግጣል።ተብሏል


ከፊሉ እየተዋጋ ከፊሉ ወደ ቆቦና አላማጣ እየሮጠ ያለበት ምክንያት ታውቋል።ጠብቁኝ‼


ወሳኝ መረጃ ከራያ ግንባር

በራያ ግንባር ከቆቦ ምዕራብ አቅጣጫ እና ከሮቢት አካባቢ ምን እንደተፈጠረ አይታወቅም የወራሪው ኃይል ነፍስ አውጭን እየሮጠ በመሆኑ በስፍራው የሚገኙና ያልወጣው የራያ ህዝብ መሳሪያውን በተናጠል እንዲቀማ መረጃ ስጧቸው።የከዚህ በፊቱን የጋይንት ተሞክሮ ይጠቀሙ።ሲሮጥ… …ያድርጉት‼ፍጠኑ ስልክ የሚሰራላችሁ ደውሉ።


ወረቦ፣ጥምባ‼

ኦሮሚያ ክልል ኢሉባቡር ዶረኒ ወረዳ ወረቦ ቀበሌ ልዩ ቦታው ጥምባ በምትባል አካባቢ ንፁሃን በሼኔ ታጣቂዎች መከደላቸው ተሰምቷል።ሆሮ ጉደሮም ተመሳሳይ ችግር መኖሩ ታውቋል።የክልሉ መንግስ ለንፁሃን ነዋሪዎች የማይወግንበት ሁኔት በብዛት እየታየ ነው።ጉዳዩ ሊታሰብበት ይገባል ።


ሱዳን…

ሳምሪ የተሰኘው የህውሃት ክንፍ 5 ጊዜ ሰብሮ ለመግባት ቢሞክርም መክሸፉ ታውቋል።ጭራሽ ከዚህ የሚኮበልሉት መግቢያ ማጣታቸው ተሰምቷል።

ደደቢት… Loading

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

1 555

obunachilar
Kanal statistikasi