አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
እሄው ውዱ እና የተከበረው ወር ሊያልቅ ትንሽ ግዜ ቀሩት
ለሰራበት ሰው ሀቁንጠብቆ ለፆመው በመልካም ሲመሰክርለት
ግን ሀቁን ጠብቆ ላልፆመው እንዲሁ በመዘንጋት እና በዛዛታ ላሳለፈው ድግሞ ምስክር ይሆንበታል
ሰዎች ሆይ በዚህ በተከበረ ወር ምን እንደሰራችሁ አሰተንትኑ ይህ ወር የተከበረ እንግዳ ነው እሄው ማለቂያው ተቃርቧል እንግዳ ደግሞ አስተናገጁን በጥሩ ታስተናገደው ያመሰግናል ከዚህ በተቃራኒ ከሆነ ግን…
አደራ ረመዷን ከሚወቅሰን እና ከሚታዘበን ሰዎች እንዳንሆን
ከወዲሁ ባለቸው ግዜ እራሳችንን ሂሳብ እናድርግ ግዚያችንን ኸይር በመስራት ከሆነ ያሳለፍነው አላህን እናመስግን ኸይር ስራችንን እንዲቀበለንም እንለምነው የተረፈውንም በምልካም እንጨርሰው
ግን ወሩን በመዘናጋት ከሆነ ያሳለፍነው በተረፈችው ግዜ እንቶብት አላህ የቶበተኞችን ቶበት ይቀበላል
ያለፈው አልፏል በቀረችው ትንሽ ቀን በኸይር ስራ፣በተውበት እና በስቲግፋር እንቻኮል ምናልባት አላህ እስካሆን ለተዘናጋነው ነገር ማካካሻ ሊያደርግልን ይችላል
ይህ የተከበረ ወር ቀኑ በፆም፣በዚክር፣በቁራአን እና በተለያዩ ኸይር ስራ ሌቱ በሶላት ያሸበረቀ እና የተዋበ ነበር
ግን ማንም ነገር አብረህው ብትኖር መለያየት የማይቀር ስለሆነ እሄው ረመዳንም ሊሰናበተን ቆርጦ ተነስቷል
ወዳጆቹ በመሄዱ ምክኒያት ልባቸው በሀዘን ተሞልቷል ጉንጫቸው በእንባርሷል አንገታቸውን ትጋዜው አስደፍቷቸዋል የተከበረ የተላቀ እንግዳ ሊሄድ ቆርጦ ሲነሳ እንዴትስ አይታዘን እንዴትስ አይለቀስ
ይች የተከበረችና ውድ የሆነች ሌት እና ቀን እሄው በጣም ፈጥና ተጓዘች ወይ!ቁጭታችን በዚች ሌት እና ቀን ማለቅ
በዚህች ወር በሰራው ስራ ምክኔያት አላህ የማረው፣ዱኒያ አኼራውን ያስተካከለለት እና ከእሳት ሁር ያለው ብዙ ነው
ያ አላህ ከነዚህ ውብ ባሪያዎችህ በራህመት እዝነትህ አድርገን
አላህ ይጠብቀን እና ከነዚህ የአላህ ባሪያዎች በተቃራኒ ደግሞ ቀኑን በእንቅልፍ ሌቱን በዛዛታ በማላያእኒ ያሳለፉ በፆማቸው ረሀብ እና ውሃ ጥምን ብቻ ያተረፉ ስንቶች ናቸው?
የረመዳን ጣእምነዋን ጭራሽ ሳይቀምሷት ልታልቅ ያለች ባቸው ዝንጎዎች ብዙ ናቸው አላህ ከንደነዚህ አይነቶቹ ይጠብቀን
እንዲህ የሆናችሁት ወንድም እና እህቶች ንቁ በቀረቸው ቀን ጥፋታችሁን አስተካክሉ ወደጌታችሁ ተመለሱ
አላህ የሱን ውዴታ ካገኙት፣ የፆምን ሀቅ ጠብቀው ከፆሞት ከእሳት ሁር ከተባሉት ያድርገ እንድሁም አድሚያችንን አርዝሞለን አሮመዳንን ደግመን ደጋግመን የምናገኘው ያድርገን አሏሁመ አሚን!
https://t.me/kunuzzza