🍂🍃🍂🍃🍃🍂🍃🍂🍃🍃🍂
🌻 መልካም ዜና
#ለግእዝ_ትምህርት_ፈላጊዎች
◾️ ከዚህ በፊት የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በዘመናዊ መልኩ ፊት ለፊት ብዙ ሰዎችን ማፍራት በመቻሌ ደስተኛ ነኝ።
◾️በተጨማሪም ዘመኑ በፈጠረው ቴሌግራም አማካኝነት በርካታ ሰዎች እስከ አራተኛ ዙር በማስተማር ፍሬያማ የሆነ ወጤት ተመዝግቧል በማስተማርም ላይ ነኝ።
◾️አሁን ደግሞ ግእዝ ለጀማሪዎች አንደኛ ዙር በቴሌግራም ለማስተማር ዝግጅቴን ጨርሻለሁ።
◾️ስለዚህ ማነኛውም ግእዝን በቀላሉ ለመማር ፈቃደኛ የሆነ ሁሉ በዚህ ሊንክ እየገባ እስከ ሐምሌ ፴ (30) ድረስ መመዝገብ ይችላል።
t.me/+X-NFb8ErIZVmNWZk #ማሳሰቢያ
● ትምህርቱ የሚሠጠው በሳምንት ኹለት ቀን ሲሆን ቀኖቹ ወደፊት ይገለጣሉ።
● ትምህርቱ ለአራት ወራት ያለማቋረጥ ይሠጣል።
● ሌሎች ነገሮችን ከምዝገባ በኋላ እንነጋገርባቸዋለን።
ከናንተ የሚጠበቀው ቀድሞ መመዝገብና ለሌሎች ጎደኞቻችሁ ማጋራት ይኾናል።
መ/ር ኀይለ ኢየሱስ መንግሥት
t.me/+X-NFb8ErIZVmNWZkt.me/+X-NFb8ErIZVmNWZkt.me/+X-NFb8ErIZVmNWZk🍂🍃🍂🍃🍃🍂🍃🍂🍃🍃🍂