ኢትዮ ሊቨርፑል™️


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
@atsbaha12

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


#የጨዋታ_ቀን

ሊቨርፑል ከ ካርልስሩሀር
ምሽት 01:30

ጨዋታውን በምን መመልከት ይቻላል ?

- በዋነኝነት የዛሬውን ጨዋታ በኣትዮ ሊቨርፑል የቴሌግራም ቻነል ጨዋታውን በቀጥታ በፅሁፍ እና ጎሎችን ደግሞ በቪዲዮ ቻናላችን ስለምንለቅ በዚያ መመልከት ይቻላል።

- ጨዋታውን በአይነ ውሀ ማየት ለምትፈልጉ ደግሞ በ AMOS 4°W ላይ በስፖርት 3 ቻነል በቀጥታ መመልከት ይቻላል...

- ከዚያ በተጨማሪ በ Online መመልከት ለምትፈልጉ የትኛውም ብሮውዘር ላይ Score808 ብላችሁ ሰርች በማረግ መጀመሪያ ላይ የሚመጣውን ዌብሳይት በመንካት ጨዋታውን መመልከት ይቻላል። (VPN ማጥፋታችሁን አረጋግጡ)

በተረፈ መልካም ጨዋታ!

@Liverpool4321 @Liverpool4321


🏟️ ዛሬ ጨዋታ የምናደርግበት በባዴን ውርትምበርግ የሚገኘው እና 15,000ሺህ ደጋፊዎችን ማስተናገድ የሚችለው የካርልስሩሄር ቢቢባንክ ዊልድፓርክ ስታዲየም ይህን ይመስላል።

ጨዋታው በክለባችን Tv ይተላለፋል ሌላ የምንመለከትበት አማራጭ ካለ እናሳውቃለን ።

@Liverpool4321
@Liverpool4321


🗓️ በዚህ ቀን በ2018 ሊቨርፑል አሊሰን ቤከር ለሊቨርፑል ፊርማዉን አኖረ ።

🔴 231 ጨዋታዎች
⚽️ 1 ጎል
🅰️ 3 አሲስቶች
🧤 101 ክሊንሺት
🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ 2019
🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ 2019
🏆 ፕሪምየር ሊግ 2019/20
🏆 የ2022 ሊግ ካፕ
🏆 ኤፍኤ ካፕ 2022

❤️🇧🇷

@Liverpool4321
@Liverpool4321


ታደረ ቤተሰብ ሰላማቹ ይብዛ መልካም እና ቆንጆ ቀን ተመኘን❤️

ዛሬ የጨዋታ ቀን እንደሆነ እያሰባቹ አሪፍ ቀንን ከኛ ጋር አሳልፉ🙏


@Liverpool4321
@Liverpool4321


#update

💶 ከዝውውሩ 45 ሚሊየን ዩሮ እናገኛለን።

💶 የፋቢንሆ አመታዊ ደሞዝ 25 ሚሊየን ዩሮ ነው።

✅ ዝውውሩ በመጪዎቹ ቀናት ይጠናቀቃል።

አዲሱን ቻናላችንን ላልተቀላቀሉ SHARE እያረጋችሁ 👇

@Liverpool4321
@Liverpool4321


የክለባችን ንብረት የሆነው ፋቢዮ ካርቫልሆ ዛሬ ለራቢ ሊፕዚግ ባደረገው የመጀመሪያ ጨዋታው ግብ አስቆጥሯል።

Great Start🔥

@liverpool4321 @liverpool4321

2k 0 2 13 177

🚨🚨🚨 BREAKING

ፋቢንሆ ዛሬ የህክምና ምርመራዉን ያካሂዳል እና መቀላቀሉ የሚገለፀው ከሰዓታት ቆይታ ቦኃላ ነው! 🥲❤️🇧🇷

@Liverpool4321
@Liverpool4321

2k 0 3 16 121

ዘንድሮ ቋሚ የአጥቂ ቦታን ለማግኘት የሚደረገው ፉክክር ቀላል አይመስልም አሁንም እንደቀጠለ ነው🔥

@Liverpool4321 @Liverpool4321

2.1k 0 1 19 103

አል ሂላል ዲያዝን ለማስፈረም 50ሚፓ ያቀርባል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረ ቢሆንም ሊቨርፑል ቁርጠኛ አቋሙን አሳይቷል።

ዲያዝ አይሸጥም!

@Liverpool4321 @Liverpool4321

2.1k 0 2 58 142

ክለባችን ነገ እንደ ሙከራ እንዲሆነው ቋሚ አሰላለፉን ሊጠቀም ይችላል እየተባለ ነው። እሱም አሊሰን አርኖልድ ኮናቴ ቫን ዳይክ ሮበርትሰን ባይቼቲች ሶቦስላይ አሊስተር ሳላህ ኑኔዝ ዲያዝ አሰላለፍ ይዘን ልንገባ እንችላለን።

@Liverpool4321 @Liverpool4321


ነገ ማንን ለማየት ነው የጓጓችሁት? ፖል ላይ ከዚህ በላይ ምርጫ ማድረግ ስለማይቻል ሌላ ተጫዋች ካለ ኮሜንት ላይ ፃፉ👇
So‘rovnoma
  •   አሊሰን ቤከር
  •   ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ
  •   ቨርጅል ቫን ዳይክ
  •   ኢቡ ኮናቴ
  •   አንዲ ሮበርትሰን
  •   ማክ አሊስተር
  •   ሶቦስላይ
  •   ዳርዊን ኑኔዝ
  •   ሉዊስ ዲያዝ
  •   ሞ ሳላህ
1219 ta ovoz


➜ የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ ክሎፕ በብራይተን ያለውን ሌቪ ኮልን በቀጥታ ስልክ መስመር እንዳናገረው ተነግሯል::

ቼልሲዎች ብዚህ ጉዳይ ተናደው ለኤፍኤ ሪፖርት ሊያደርጉ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ::

▶︎ ምንጭ :- [ #𝗙𝗲𝗹𝗶𝘅_𝗝𝗼𝗵𝗻𝘀𝘁𝗼𝗻 ]

@liverpool4321 @liverpool4321


ከርቲስ ጆንስ እና ሀርቪ ኢሊዮት የፊታችን ሐሙስ በጀርመን የሚገኘው ቡድናችንን ይቀላቀላሉ።

@liverpool4321 @liverpool4321


ነገ ወደ ጨዋታ እንደምንመለስ ትዝ ሲልህ😁

@liverpool4321 @liverpool4321

2.2k 0 1 25 100

🚦የርገን ከመጠን በላይ ሲያሽከረክሩ በመገኘታቸው በትራፊክ ቁጥጥር ስር ውለዋል።

.......ትራፊክ አስቁመዉት ፎቶ እየተነሱ ነበር 😅

@Liverpool4321
@Liverpool4321




እስቲ ሊቨርፑላዊያን እነዚህን ጥያቄዎች ገለልተኛ አካል ሁናችሁ መልሷቸው...

- በጣም የምትወዱት ተጫዋች?
- የትኛውን ቡድን ነው በጣም የምትጠሉት?
- የትኛውን ተጫዋች ነዉ ወደ ምትደግፉት ቡድን እንዲቀላቀል ምትፈልጉት?
- የማትወዱት ተጫዋች ግን ደሞ የምታከብሩት?
- ከአውሮፓ የምትወዷቸው ስታዲየሞች?
- ከእግር ኳስ ውስጥ የትኛዉን ፖስት ነዉ የወደዳችሁት?

@Liverpool4321
@Liverpool4321

2.2k 0 4 132 29

ባየርን ሙኒክ በዚህ ክረምት አሪፍ የዝዉውር ገንዘብ ካገኙ ሊዮን ጎሬትዝካ እና ጆሹዋ ኪሚችን ለመሸጥ ፍቃደኞች ናቸው እየተባለ ነዉ 👀

ቀዮቹ በዚህ የዝዉውር መስኮት በመሀል ሜዳዉ ልምድ ያላቸዉን ተጫዋቾች ከማጣታቸዉ አንፃር ከሁለቱ አንዱን ቢያስረፍሙ ምን ያስባሉ?

@Liverpool4321
@Liverpool4321


🔴 Soon to star in red... 😉🔥

@Liverpool4321
@Liverpool4321


አንዱ የሊቨርፑል ደጋፊ የተነቀሰዉ ንቅሳት ቦቢ 🥲❤

@Liverpool4321
@Liverpool4321

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

4 109

obunachilar
Kanal statistikasi