Postlar filtri


ቴሌግራም ፕሮፋይልሽ ላይ ያለውን 80 ፎቶ አጥፊ pls ቤትሽ ስመጣ ምን ላይ ነው ?


ከመጥፎ ሰዎች ጋር ጣፋጭ ነገር ከምትበላ ከደጋግ ሰዎች ጋር ድንጋይ ብትሸከም ላንተ የተሻለ ነው!!!


የናዚ ተጽእኖ በከፋባቸው ዓመታት ጃኔዝ (Janez Rus) የተባለ አንድ ሰው በናዚ ዘመን በነበረው አቋም ምክንያት በቀልን በመፍራት ለ32 ዓመታት ከአንድ ስፍራ ሳይወጣ እንደተደበቀ ይነገራል፡፡ ይህ ወጣት በፍርሃት ከመደበቁ በፊት የጫማ ስራ ባለሞያ ነበር፡፡ ፍርሃቱ ከነገሰበት በኋላ ግን የቀረውን የወጣትነቱን ዘመን በመደበቅ ነበር ያስበላው፡፡

በፈረንጆቹ አቆጣጠር በJune, 1945 ይህ ወጣት በእህቱ እርሻ ውስጥ በሚገኝ ቤት (Farmhouse) ውስጥ ለ32 ዓመታት ተደብቆ ሲኖር የእናቱን ቀብር እንኳን ለመካፈል አልወጣም፡፡ ከዚህ ስፍራ ከወጣ በኋላ እንዲህ ሲል ተደምጧል፣ “ከተደበኩበት ቦታ ሆኜ ውጪ የሚገኙ ሰዎች ሲደሰቱና ሲስቁ ስሰማ ምርር ብዬ አለቅስ ነበር”፡፡

ይህ ወጣት በእነዚያ አመታት ውስጥ ያገኘውን ነገር እየበላ ከላይ ሆኖ ወደታች ያለውን መንደር ከማየት ውጪ ምንም ነገር አላደረገም፡፡

ፍርሃት እንዲህ ይልሃል …

• አትመልከት - አንድ ነገር እንዳታይ!
• አታድምጥ - አንድን ነገር እንዳትሰማ!
• አታስብ - አንድ ድምዳሜ ላይ እንዳትደረስ!
• አትወስን - ስህተት እንዳትሰራ!
• አትራመድ - እንዳትወድቅ!
• አትኑር - እንዳትሞት!
• አትማር - ፈተና እንዳትወድቅ!
• አትውደድ - እንዳትጎዳ!

በሕይወትህ ልታነግሱ የምትችሉት ስሜት አንዱን ብቻ ነው - የፍርሃትን ወይም የመኖር ድፍረትን፡፡ አንዱ እንዲነግስ ስትፈቅድለት ለሌላኛው የባርነት ትእዛዝን እያስተላለፍክ ነው፡፡ ፍርሃት ሲነግስ የመኖር ጣእም ይጠፋል፡፡

ተነሱና ፈጣሪን ተማምናችሁ ቀና ብላች ኑሩ!

ዶ/ር ኢዮብ ማሞ

አዲስ ህይወት
@me29ab
@me29ab


የኔ ፍቅር ነገ ቁርስ በላሽ😂😂

Join 👉 @me29ab


ይህን ያውቁ ኖሯል?
.
.
ጥቁር ድመት መንገድ እያቋረጠች ከሆነ ወደ ሆነ ቦታ እየሄደች ነው ማለት ነው🤣🤣
@me29ab


ባመለጠህ ነገር በጭራሽ አትቆጭ

በፈስክም ቢሆን

😆😂🤣


@me29ab


" የቱንም ያህል ብታውቅ ዓለምን አትጨብጥም"
#(ዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ)
*
" … ሰው የምታውቀው ፍጡር አይደለም። ሁልጊዜ ሰውን የምናውቀው ይመስለናል። እኔ ሐኪም ስከሆንኩና የአንድ ሰው አካል ቀድጄ ልቡን ስላየሁት ሰውን ያወኩት ይመስለኛል። ነገር ግን ሰው በየትኛውም ደረጃ የሚታወቅ ፍጡር አይደለም። በደረቁ ሳይንስ አጥንተህ ሰው ውስጥ ያለውን ፕሮቲን እንዴት እንደሚሰራ ስላወቅህ ሰውን አውቃለሁ ማለት አይቻልም። የመማር አንደኛው ችግር (በተለይ እኛ አገር) ቶሎ መታበይና የምናውቀው እውቀት እኛ ያመጣነው ሳይሆን ቀድሞ በሌሎች የተፈጠረ መሆኑን የመርሳት ችግር አለብን። እኛ ያወቅነው ከእኛ በፊት የመጡት የፈጠሩትን ነው። ይህንን እንረሳና እኔ ተምሬ ሳውቅ ራሴን አዋቂና ሐሳቡን እኔ የፈጠርኩት የመምሰል ችግር አለብን።
*
ብዙ ነገር ለመማር መሞከር እይታህን ያሰፋል። የእይታህ አድማስ ሲሰፋ ደግሞ አንተ እያነስክ ነው የምትሄደው። ሰፊ ከሆነው ዓለም ውስጥ አንተ ምን ያህል ኢምንት እንደሆንክ ትረዳለህ። እያወቅክ ስትሄድ ትልቅነትህን ሳይሆን ትንሽነትህን ነው የምትረዳው። ልጆች ሆነ... የከበደ ሚካኤልን መጻሕፍት ሳነብ አንድ ግጥማቸው ትዝ ትለኛለች

"ፍጡርን ሲያስተውሉት በፈጠሪ ፊት
ምንኛ ትቢያ ነው ምንኛ ኢምንት"
የምትል ግጥም አለች።
ይህ ይገባሃል። በዓለም ዙርያ በተፈጠረው እውቀት ውስጥ አንተ ትንሽ መሆንህ ይገባሃል። ይህ ትህትናን ያመጣል። ትህትና የምልህ ከሰው ጋር ለመኖር ሳይሆን ከራስህ ጋር በሰላም ለመኖር ነው። ከራስህ የምትጠብቀውን ነገር እንድትመዝን፣ የምትችለውና የምትገኘው ነገር የተራራቀ መሆኑን እንድታውቅ ስለሚያደርግ መማሩ፣ ማወቁ ጠቃሚ ነው። የቱንም ያህል ብታውቅ ዓለምን አትጨብጥም። እንደውም ብዙ የማታውቀው ነገር እንዳለ ነው የምትረዳው። አወቅሁት የምትለው ሳይሆን የማታውቀው እንደሚበዛ እንድታውቅ ነው የሚረዳህ።"

#ምንጭ ፦ ፍልስምና ፬
#ገጽ130-131
Share
@me29ab


በአለም ላይ ምን መሆን ያስደስታል? @me29ab
So‘rovnoma
  •   አፍቃሪ 😍
  •   ተፈቃሪ 😘
  •   ሁለቱም የሌሉበት 🙅
13 ta ovoz


ትምርት አበላሽቶኝ እንጂ ስወለድ ምሁር ነበርኩ


እኖራለሁ እንጂ በሶስቱ ሥላሴ
መች እተርፍ ነበር እኔ እንደምላሴ


ሴቶች ሆይ! ኣላማቹ ሀብታም ባል ከማግባት ወደ "ሀብታም ሚስት" መሆን ቀይሩ እና እኛም እናግባ።


በጣም ጨዋ ከመሆኔ የተነሳ እንቅፋት ሲመታኝ እንኳን ይቅርታ ጠይቄ የማልፍ ልጅ ነኝ።😜🤣


ቆይ ግን ሀብታም ቤት ሽሮ የማይሰራ የሚመስላችሁ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ እኛም እኮ ሽሮ ያምረናል😜😂


በነገራችን ላይ መክሊቴን ስፈልግ ነበር ሜላትዬን የጠበስኳት😜😂


ሲኖትራክ🚒 ፍቅርሽ ደርሶ እያሸበረ
እግረኛው🚶 ወዳጅሽ ፈርቶ ከዳር ቀረ 😂😂


@me29ab
አንገቴን ብደፋ 😔ሲሉኝ ሀገር አጥፊ
ቀና ብዬ ብሄድ እያሉኝ ቀጣፊ
የሀበሻ ሀሜት አሁንስ መረረኝ
አሜሪካ ወስደህ ነፃነቴን ስጠኝ😒😜


​🎼〰💋ሳመና ረገጣት👃👃
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ስራ ጥሎ ወጣ በጣም ተቅለብልቦ
ስለናፈቀችው ሊያገኛት አስቦ
ከዚያም እንዳገኛት
ከንፈሯ እስኪቀለ በከንፈሩ ሳማት
በሁለት ጣቱ ይዞ አሳሯን አሳያት
:
በመሳሙ ብዛት ቁመቷ አጠረ
ለሱ ያላት ፍቅር እጅጉን ጨመረ
እሱም ይህን ግዜ...
ባፍ የያዘውን ጭስ ወደ ውጭ ብሎ
ሳመና ረገጣት እመሬት ላይ ጥሎ
ስመው ይጥሉሻል ሁሉም በየተራ
.
.
🚬ታሳዝኚኛለሽ ምስኪኗ ሲጋራ🚬

ተ ካ በ ግ ር ማ

@me29ab


በ 15 አመትሽ ምን ልብ ኖሮሽ ነው ቆይ ልቤ ተሰብሯል እያልሽ ምትነፋረቂው ፈልፈላ😐
Hooo gud eko new zendero🤷‍♂
😩😂
@me29ab
@me29ab


ውዴ💋

💋ስለ ፍቅር በሰማሁ ቁጥር አንቺነትሽ ውስጤን ይማርከዎል በደስታና በሀዘኔ ሁሉ አስብሻለሁ አስብሻለሁ አሁንም አስብሻለሁ ነገር ግን ላንቺ ያለኝን ፍቅር የመናገር ደረጃ አልደረስኩም ዛሬም ድረስ፡፡ በምድር❤️ ላይ ውዱ ስጦታ ፊትሽ ላይ የሚነበበው ፈገግታ 💝ነው አንቺ ስስቂ አለም አብራሽ ትስቃለች አንቺ ስትከፊ አብራ ትከፋለች ምክንያቱም የኔ አለም አንቺ ነሽ፡፡ ባለፈው ምን 💘ነበር ያልሽኝ እኔ ታምሜ ልሞት ስል አስበው እና ምን ታረጋለህ ብለሽኝ ነበር ውዴ ምን እንደማረግ ታቂያለሽ ማሠቤን አቆማለሁ፡፡❤️ ፍቅርሽ በአይኔ በልቤ ውስጥ ይኖራል ፈልገሽ ድረሽበት እኔ በጣም የሚለው ቃል ከሚሠጠው ስሜት በላይ አፈቅርሻለሁ፡፡ 💝


JOIN AND SHAR
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹
@me29ab


#እንዲህ_ቢሆንስ

ማንኛውም ሰው ሀሳቡን ማስቀየር ትችላለህ
ግን
ባስቀየርክ ቁጥር በጥፊ ትመታለህ

እሺ ✔ ይቅርብኝ ❌

Comment

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

14

obunachilar
Kanal statistikasi